ህብረተሰብ

Saturday, 26 September 2015 09:02

Voilà!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬ ጽሑፌን፤ ያለ ክፍያ ማስታወቂያ በመናገር እጀምራለሁ፡፡ ያቀረብኩትም ያፋልጉኝ ማስታወቂያ ነው፡፡ ይህን ማስታወቂያ ሳወጣ ክፍያ እንዳልተጠየቅኩ፤እንደ ሌሎች የአፋልጉኝ ማስታወቂያ አስነጋሪዎች፤ ‹‹……ለጠቆመኝ ወረታ ከፋይ ነኝ›› ማለት አልፈልግም፡፡ ማስታወቂያዬ፤ የ‹‹ታሪክ››ን ታሪክ የፃፈ ደራሲ የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ፤ እባካችሁ ጠቁሙኝ የሚል ነው፡፡ መቼም እኔ…
Rate this item
(2 votes)
በአብነት ስሜ መጽሐፍት አርታኢነት የምናውቃቸው አደዳ ኃይለ ሥላሴ የተባሉ ጸሐፊ፤ ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ እትም ላይ ባወጡት የምላሽ ፅሁፍ፣ የእኔን አስተያየት ከግለሰብ ትውውቅ (ትንቅንቅ) ባልተናነሰ “ምናብ” ተችተዋል፡፡ አብነት ስሜ፤ ነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም በወጣው የጋዜጣው እትም፤ በዓለማየሁ ገላጋይ “ወሪሳ”…
Rate this item
(1 Vote)
ነገ ደመራ ነው፤ ተነገ በስቲያ ደግሞ የመስቀል በዓል፡፡ “እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን” መባባል የወግ ነው፡፡ ጉዳዩ የመሚለከተን ሆኖ ሲገኝ የችቦ መዋጮአችንን ይዘን ነገ የሚተረኮሰው ደመራ ላይ ብርሃን ወካይ እሣታችንን እናዋጣለን፡፡ ቢመለከተንም ካላመቸን ደግሞ በየደጃፋችን ላይ ደጃፍ ወካይ ደመራ መተኮስ የሚያስችል…
Rate this item
(1 Vote)
ፍራንሲስ ፉኩያማ፤ የሰው ልጅ ከ‹‹ታሪክ መጨረሻ›› ደርሷል በማለት፤ በታሪክ ላይ ሞት እንደ ፈረደ፤ በተራኪ እና በ‹‹ተረት›› (story) የሞት ፍርድ ያሳለፉ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ምሁራን በርካቶች ናቸው፡፡ ይሁንና፤ እንደ ሪቻርድ (Richard Kearney) ያሉ ምሁራን ይህን ፍርድ ይቃወማሉ፡፡ እንደነሱ ሐሳብ፤ ‹‹ተረት ንገረኝ…
Saturday, 19 September 2015 09:30

“አበል” ለዘላለም ትኑር!

Written by
Rate this item
(2 votes)
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ነው። በእድሜ ገፋ ያሉት መምህር እጃቸው ቾክ በቾክ ሆኖ፣ ብላክቦርዱን በተዘበራረቁ መስመሮች፣ ቅርጾች፣ ቁጥሮችና ፊደላት ሞልተው እያስተማሩ ነው። ተሜ ላይ የተመለከቱት ነገር ግን እንዲቀጥሉ የሚገፋፋ አልነበረም። ተማሪው ፊት ላይ ድብርት ይነበባል። መምህሩ በድንገት ማስረዳታቸውን አቁመው…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያችን ራሷን ከዓለም አግልላ በብቸኝነት አዲስ ዓመትን ለማክበር ሽርጉዷን አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያውያንም እንደ ህዝብ አሮጌ ሃሳባችን ሳይለወጥ አዲስ ዓመትን ልናከብር ተዘጋጅተናል፡፡ ጀምረነዋል፡፡ ይሁን እንጂ “አዲሱ ዓመት” አዲስ መሆኑ ላይ ጥያቄ ሊነሳበት ይችላል፡፡ በተፈጥሮ የጊዜ ቅመራ ሰሌዳ ላይ ለኢትዮጵያም ይሁን ለዓለም የጳጉሜ…