Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 11 February 2012 10:15

ላሊበላ ገባን

Written by
Rate this item
(2 votes)
የላሊበላው የጉዞ ማስታወሻ የናኩቶ ለአብን ቤተክርስቲያን ከጐበኘን በኋላ አስፋልቱ ዳር ወደቆመው አውቶብሳችን ስንመለስ እዚያው አካባቢ ወደሚገኝ አንድ ቤት ጐራ አልን፡፡ ውሃ ጠምቶናል፡፡ እንጀራ በድቁስ ይሸጣል እዛ ቤት፡፡ ጠላም አለ፡፡ እንጀራ በድቁስ በርበሬ በላን፡፡ የመጀመሪያ ጊዜዬ ነው እንደዚያ ያለ ድቁስ ስበላ፡፡…
Saturday, 11 February 2012 10:11

የትጋት እመቤት!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ትውልዷና እድገቷ በሰሜናዊው የአገሪቱ ክልል መቀሌ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ ተወልዳ ካደገችበትና እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ትምህርቷን ከተከታተለችበት የመቀሌ ከተማ በ1979 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ መጣች፡፡ እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ በመግባትም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽንና በማርኬቲንግ ሙያዎች…
Saturday, 11 February 2012 10:06

ያበሻ ነፍስ ባበሻ ገበያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ልክ የዛሬ ሃያ ዓመት ኮፒዮ የምትባል የፊንላንድ ከተማ ውስጥ ባጋጣሚ ያገኘኋት አንዲት ያገሩ ወጣት፣ ኢትዮጵያ ከርማ ኖሮ ያነሳቻቸውን ስላይድ ፎቶግራፎች እያሳየችኝ ስለክራሞቷ ብዙ ብዙ አወጋን። ጥቂት የፈረንጅ እንግዶች እንደሚያደርጉት ለቆየችበት መንደር ሕዝብ ማህበራዊ አኗኗርና የሥነ ልቦና ጉዳዮች ሁሉ ምክንያታዊ መሥፈሪያዎቿን…
Rate this item
(0 votes)
“በንዴት መቃጠል መቃጠል፣ አሁንም መቃጠል!” ጓድ ሌኒን የተከበራችሁ አንባብያን:- “እግዚብሔር ያሳያችሁ፣ አምላክ ያመልክታችሁ!” ባርነት’ኮ ከባድ ብቻ አይደለም፣ እድሜ ልክ የማይወርድ ቁራኛ ነው፡፡ ኧረ ስሙ ከዚህም የባሰ ቀፋፊ ነው! ደግሞ’ኮ አያፍርም፣ ቁጥራቸው ብዙ የሆነ ማህበረሰቦች በተገኙበት ሁሉ ባርነት ታይቷል፡፡ ከሁሉ የገነነው…
Rate this item
(0 votes)
(ካለፈው የቀጠለ) የደሴን ቅዝቃዜ ሳስብ ሁለት ነገሮች ይመጡብኛል፡፡ አንደኛው “ደሴ ሲገቡ አልቅሶ፣ ሲወጡ አልቅሶ” የሚለው መሠረታዊ አባባል ነው፡፡ ሁለተኛው፤ በሥራ አጋጣሚ የማውቃት ያች ሞቃት ከተማ፣ ደሴ፣ ምን ነካት? የሚለው የራሴ አግራሞት ነው፡፡ ዱሮም ደሴ’ኮ ለመጀመሪያ ሲገቡባት ታስለቅሳለች፡፡ ትደብራለች፡፡ ከዳገቱ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት፣ ከአቶ በረከት “የሁለት ምርጫዎች ወግ” መጽሐፍ ምረቃ ጀርባ “ሌላ ወግ መሰለቃችንን አውግቻችሁ ነበር፡፡ በተለይ፣ አቶ በረከት ለወዳጆቻቸው ምስጋና ሲያቀርቡ፣ የሸራተኑ ላሊበላ አዳራሽ በጭብጨባ መናጡን ተናግሬ ነው በቀጠሮ የተለያየነው፡፡ እንደተባለው በኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታ (ወቅታዊ ሁኔታም ማለት ይቻላል) ኢትዮጵያዊያን…