Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Friday, 10 August 2012 16:24

እኛና ሰላማዊ ትግል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Friday, 10 August 2012 16:32

ማዘር ቤቶች!

Written by
Rate this item
(0 votes)
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም ለምቦጭዎትን ጥለው አሁን የት ነው እምሄደው? በዛ ላይ ብሬ ትንሽ ናት… ምናምን እያሉ ሰዓት ሲያዩ ከምሽቱ ሰባት ሰዓት ሆኗል፡፡ አስፓልቱን ይዘው ወደ ዋናው መንገድ ሲጓዙ እግር ኳስ፣ አባሮሽ፣ መዝሙር…የሚጫወቱ ህፃናትን ያያሉ፡፡ “ማነህ አቡሽ መሽቶ የለ’ንዴ…
Rate this item
(0 votes)
በጥንት ዘመን የሰው ልጅ አምስት ጣቶች “እኔ እበልጣለሁ፣ ለእኔ ለተየለ ክብር መስጠት አለባችሁ” በሚል እርስ በእርስ ይጣላሉ፡፡ አውራ ጣት በስያሜም በውፍረትም የተለየ አክብሮት የሚገባኝ እኔ ነኝ አለ፡፡ ሌባ ጣት እንዴት ሆኖ በማለት የራሱን መከራከሪያ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ሌባ ጣት ባቀረበው ሐሳብ…
Rate this item
(0 votes)
በጐ በጐውን ለመምረጥ ያለፈውን ማወቅ! (ካለፈው የቀጠለ) ባለፈው ሣምንት የ“እኛ ተማሪነት ዘመን ሌላኛው ገፅታ” በሚል ርዕሰ-ጉዳይ ላይ የጀመርኩትን ፅሁፍ ሌሎች ጉዳዮችን በማንሣት ዛሬ እቋጫለሁ፡፡ የአሁኑ ተማሪዎችን በተመለከተ መሠረታዊው ጉዳይ በትምህርት ቤት ውስጥ መተግበር ስለሚገባው ነፃነት መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በእርግጥም ነፃነት…
Saturday, 04 August 2012 09:51

“ተንኮለኛ ገደል ዝንጀሮ ይጥላል…”

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው…ብርዱ አልበዛባችሁም! እንደ ድሮ (‘ጉድ ኦልድ ዴይስ’ እንደማለት) እስቲ አንድ ኪሎ ሻኛ ለሁለት እንቃመስና እንከላከለው ምናምን እንል ነበር፡፡ (በብዙ ነገሮች ‘ነበር’ የሚለው ቃል አልበዛባችሁም!) እናላችሁ የእነ ቁርጥ ነገር ቁርጥ ሆኖ ተለያይተናል፡፡ ሌላ ‘ብርድ መከላከያ’ መፈለግ ነው፡፡ እሱም…
Saturday, 28 July 2012 11:03

የቱሪዝማችን አያ-አዎ !!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሠዎች ከተለመደው መኖሪያ ቦታቸው ወጥተው ወደ ሌላ ቦታ (መድረሻ) ለጉብኝት ዓላማ ሄደው እና የቆይታ ወጪያቸውን ከፍለው ቢያንስ ለ24 ሠዓታት፣ ቢበዛ ለአንድ ዓመት በጎበኙት ቦታ (በጉብኝት ላይ ሲቆዩ) ቱሪስት (ጎብኚ) ይባላሉ፡፡ የጎብኚውን ጉዞ እና ጉብኝት በማስተባበር ማለትም ሆቴላቸውን፣ ምግባቸውን፣ መጓጓዣቸውን እና…