Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 18 August 2012 12:58

የማዬት ፍሬ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ነይ ነይ በዳመና ነይ ነይ በዳመና ዱሩን ጥሶ፣ ሣሩን አጭዶ ፣ ባወጣው ጎዳና ነይ ነይ በዳመና (ዮፍታሔ ንጉሤ) የተሣፈርንበት አውሮፕላን ምድሪቱን ሲለቅ ዐይኔን ጨፈንሁ፡፡ የከፍታ ፍርሃት አለብኝ፡፡ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የዕርገት መኪና (ሊፍት) ለመሣፈር አልደፍርም ነበር፡፡ የሦስተኛ ዓመት የሳይኮሎጂ…
Rate this item
(0 votes)
ኤሚነንስ መቼ ተመሠረተ? ዓላማውስ ምንድነው? ኤሚነስን ሶሻል ኢንተርፕረነርስ ኃ.የተ.ማ የተመሰረተው በ2002 ዓ.ም ነው፡፡የድርጅቱ ስያሜ እንደሚገልጸው፣በማኅበረሰቡ ውስጥ የሚታዩ ክፍተቶች ምንድናቸው? ደንበኞቻችን ምን ይፈልጋሉ?፣እነዚህ ክፍተቶች እንዴት ነው መጥበብ የሚችሉት? የትኞቹ ችግሮች ናቸው ተሟልተው በቅርቡ በገበያ ውስጥ ተቀባይነት የሚኖራቸው?ብሎ በማጥናት አዳዲስ የአሠራር ስልቶች…
Saturday, 18 August 2012 12:08

የቡሄ ጭፈራ ድሮና..... ዘንድሮ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የክረምቱን መውጣት የመስከረምን መባት የሚያበስሩ ልጆች ከልጥና ከቃጫ እየተገመደ የተሰራውን ጅራፋቸውን እያጮሁ ከመስክ መስክ እየዘለሉና እየቦረቁ የሚጫወቱበት ደግ ዘመን አክትሞ ቻይና - ሠራሹን ርችት በየአውራ ጐዳናውና በየመኪናው ላይ እየወረወሩ በማፈንዳት የሰውን ቀልብ የሚገፉ ልጆች የተፈጠሩበት ክፉ ዘመን ላይ ደርሰናል፡፡ ባህል…
Rate this item
(0 votes)
* የእዚህን አገር ሀላፊነት ሊሸከም የሚችል ተቃዋሚ ፓርቲ የለም * ጋዜጣውን የጀመርነው መቶ በመቶ በራሳችን በጀት ነው * 15 አመት እንደምታሰር እያሰብኩ ጋዜጣ ልሠራ አልችልም ለጋዜጣህ ከሼህ አል አሙዲንና ከኢህአዴግ ድጋፍ ታገኛለህ ይባላል? ከአራት አመት በፊት ኢትዮ ቻናል ጋዜጣ ሲጀመር…
Saturday, 11 August 2012 10:47

እኛና ሰላማዊ ትግል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሰላማዊ ትግል በሀገራችን ፍሬያማ ያልሆነበትን ምክንያት በርካቶች ከማንነታችን ጋር ያያይዙታል፡፡ የጥንቱን ትተን ዘመናዊ ታሪካችንን ብንመለከት እንኳ በስልጣን ላይ ያለ ቡድንንም ሆነ ግለሰብን ከስልጣን ለማውረድ የሚፈልጉ ኃይሎች ለአላማቸው ማስፈፀሚያ ይጠቀሙ የነበረው የትጥቅ ትግልን ወይም ደግሞ ሌላ የኃይል እርምጃ መሆኑ የአሁኑ እኛነታችን…
Saturday, 11 August 2012 10:27

ማዘር ቤቶች!

Written by
Rate this item
(0 votes)
አረቄ ቤት ቺርስና ዲጄ የለም 32 እና 34ን አያውቋቸውም? ይሄ እንኳን ጐጃም በረንዳን አልፈው፤ በሜይ ዴይ ትምህርት ቤት ገባ ብሎ ያለው፡፡ እንዴ … ከአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት ጀርባ ያለው እኮ ነው፡፡ 32 ቀበሌና 34 ቀበሌ ይባላሉ፡፡ ወዳጄ፤ በዚህ መንደር ያሉት…