ህብረተሰብ
“Empty vessels make the most noise” የሚል የቻይናዎች ምሳሌያዊ አነጋገር አለ፡፡ ንግግሩ ምሳሌያዊ ነውና የሚያወራው ባዶዋቸውን ስለሆኑ፣ በውስጣቸው አንዳችም ስለሌለ ሳጥኖች አይደለም፡፡ ዕውቀት አልባ የሆኑ ባዶዎች ስላላቸው ስሙኝ ባይነት፣ አሻግሮም አዋቂዎቹ ስላላቸው ትሁት ዝምታ ነው፡፡ አዋቂዎችም ከእነ ትሁት ዝምታቸው፣ መሐይማኑም…
Read 555 times
Published in
ህብረተሰብ
አዲስ አበባ፡፡ “ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ፣ አገርም እንደ ሰው ይናፍቃል ወይ?” የክረምቱ ዳመና ዝናቡን ወደ መሬት ሊደፋ ተንጠልጥሏል፡፡ የአዲስ አበባ መተላለፊያ መንገዶች ውኃ አቁረው ጭቃ በጭቃ ሆነዋል፡፡ ላቁጠዋል፡፡ ያኔ ኮብልስቶን ብሎ ነገር የለማ፡፡ ከሰባት ቤት ተወርውሬ አዲስ አበባ…
Read 662 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰሞኑን አዲስ አበባ እጅጉን ተዋክባለች፡፡ በተስፋና በስጋት ማዕበል እየተናጠች ነው፡፡ ተስፋው ከተማውን በማደስ ላይ በሚገኙት የመንግሥት ኃላፊዎች ፊት ላይ ሲታይ፣ ስጋቱ ደግሞ ቦታው በሚፈርስባቸው አካላትና በአልፎ ሂያጁ መንገደኛ ላይ ይስተዋላል፡፡ በተለይ ፒያሳ፣ አራት ኪሎ፣ መገናኛ፣ ቦሌና የመሳሰሉት አካባቢዎች የነውጥና የለውጥ…
Read 1207 times
Published in
ህብረተሰብ
”--ምዕራብ ሆቴል የቡና ቤት፣ የመኝታና የሬስቶራንት አገልግሎት ከመስጠቱ በተጨማሪ መነሻና መድረሻ ምልክትእንደሆነ አውቃለሁ፡፡ በጊዜው ግዙፍና ዘመናዊ ከሚባሉት ፎቆችም አንዱ ነበር፡፡ በመርካቶ መሃል፣ “ማማ በሰማይላይ!” ሆኖ ለዓመታት ነግሦ ቆይቷል፡፡ ሆቴሉ፦ መቀጣጠሪያ፣ መገናኛ፣ መተዋወቂያ፣ የተቸገረን መርጃ፣ ዕርዳታማሰባሰቢያ፣ የተጣላን ማስታረቂያ፣ የቢዝነስ ሃሳብ ማመንጫ፣…
Read 652 times
Published in
ህብረተሰብ
የቱም ሰው በየትኛውም የሕይወት ምህዋር እንጀራውን ይዞ ወዲያ ወዲህ የሚልና በአፀደ ስጋ የሚኖር፣ በዚህ ምድር ላይ በየተሰማራበት የሥራ ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን የራሱ የሰውዬውና የሚኖርበት ከባቢና ቤተሰቡን ጨምሮ ከአካባቢው የወሰዳቸው ማንነቶች የሕይወቱን ዕጣና የርሱንም ማንነት ይወስኑታል።በተለይ መልካም የሥራ ከባቢ (Good working…
Read 524 times
Published in
ህብረተሰብ
ዘውድ ሳይደፉ መንገስ አዳጋች ይመስለኛል፡፡ በአገራችን ግን በአንድ ወቅት ያለ በአለ ሲመት የነገሱ ነበሩ፡፡ መንገስ ሲባል አድራጊ ፈጣሪነትና ተፈሪነትን የሚያመለክት ሲሆን፤ በቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ታሪካችንም ውስጥ ድምጻቸውን አጥፍተው ከኋላ በመሆን የንጉስ ወይም የርእሰ ብሄር ያህል የሚፈሩ ነበሩ ይኖራሉም፡፡ በዚህ ጽሁፍ…
Read 981 times
Published in
ህብረተሰብ