ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
‘በርካታ’ ስንት ነው?ተፈጥሮ በፊሊፒንስ ላይ ፊቷን አዞረችባት፡፡ ድንገት ከተፍ ያለውና ሱፐር ታይፎን ሃያን የሚል ስም ያወጡለት አሰቃቂ አደጋ አገሪቱን እንዳልነበረች አደረገ፡፡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን ለሞት፣ ለአካል ጉዳት፣ ለርሃብ፣ ለእርዛትና ለአስከፊ መከራ ዳረገ፡፡ ፊሊፒንሳውያን ሸሽተው ሊያመልጡት ያልቻሉት የጥፋት ማዕበል ሳይታሰብ ከተፍ…
Rate this item
(4 votes)
አራቱ ትልልቅ የነዳጅ ኩባንያዎች ይፎካከሩባቸው ነበር የበርካታ ቤተ - ክርስቲያናት ሊቀ ካህን ሆነው አገልግለዋል በ84 ዓመት እድሜያቸው ያለመነፅር በፍጥነት ያነባሉ 63ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በድምቀት አክብረዋል አለቃ ገ/እግዚአብሔር ገብረየሱስ ይባላሉ፡፡ በአድዋ አውራጃ ማሪያም ሸዊት በምትባል ቦታ በ1922 ዓ.ም እንደተወለዱ ይናገራሉ፡፡…
Rate this item
(14 votes)
“ሞት የማያመልጡት ግዴታ ቢሆንም በአሟሟት ሊሸነፍ ይችላል” የ”አምላክ” ትልቁ ጥበቡ ሞትን መፍጠሩ ይመስለኛል፡፡ እያንዳንዱ ሃይማኖት እግሩን ያቆመው በሞት ላይ ነው፡፡ ሞት ባይኖር የሰው ልጅ፣ በአምላክ አያምንም ነበር። ሃይማኖቶች እግር ይከዳቸዋል፡፡ …ዘር ካልሞተ/ካልበሰበሰ ፍሬ አይሆንም፡፡ በዚህች ሰከንድ በሰውነታችን ውስጥ ህዋሳት እየሞቱ…
Rate this item
(0 votes)
1 አፈወርቅ ገ/ኢየሱስንና ዘመነኞቹን ወደ ስዊዘርላንድ፣ ተክለሃዋርያት ተ/ማርያምንና ዘመነኞቹን ደግሞ ወደ ሩስያ በመላክ የተጀመረው የዘመናዊ ትምህርት ኀሰሳ፤ በአጼ ምኒልክ ታጋይነት መሠረት ሊይዝ ቢታትርም ብዙ መውጣትና መውረዶችን ዐይቷል፡፡ የምኒልክ ሕልም በልጃቸው በንግሥት ዘውዲቱ ቀጥሎ ነበር፡፡ እውነተኛ ታሪኩ የማን እንደሆነ ባይገባኝም (ለተፈሪ…
Rate this item
(1 Vote)
የደብረ ብርሃን ጉዞዬን ያጠቃለልኩ የእየሩሣሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ድርጅትን የደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ከጋሽ ዓለማየሁ (ከሥ/አስኪያጁ) ጋር ጐብኝቼ ነው፡፡ ከተማው ውስጥ የሚሠራው የግብርናና የልማት ሥራ ሁሉ በሠርቶ ማሳያ ሞዴል መልክ ግቢው ውስጥ ይታያል፡፡ የመኖ ልማት አለ፡፡ የከብት እርባታ ከነወተት ተዋጽኦ ምርት…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ይቺ ከተማ ‘ዘመናዊነት’ አፍኖ ትንፋሽ ሊያሳጥራት ነው፡፡ ቂ…ቂ…ቂ… በፊት ጊዜ “ድንቄም!” የምትል ቃል ነበረች፡፡ እሷ ቃል ‘አቧራዋ ተራግፎ’ እንደገና ጥቅም ላይ ትዋልንማ፡፡ ልክ ነዋ… “ድንቄም!” የምንልባቸው ነገሮች በዙብና! እናማ…የዚች ‘የአፍሪካ መዲና’ ከተማችን የ‘ዘመናዊነት’ ማሳያዎች ድንቄም እያስባሉን ነው፡፡በቀደም እዚህ የፈረደበት…