ህብረተሰብ

Rate this item
(8 votes)
እነሆ ወርሃ የካቲት መጣ፡፡ አበቦች አንገታቸውን ማስገግ የሚወዱበት ወቅት ነው፡፡ የሚኳኳሉበት፡፡ ከብጤዎቻቸው ይበልጥ አምረው ደምቀው ይመረጡ ዘንድ የሚዋትቱበት፡፡ “እኔን! እኔን!” የሚሉበት፡፡ አበቦች እንደዚህ ወቅት ተወዳጅ የሚሆኑበት ጊዜ ይኖር ይሆን? የፍቅረኞች የመሽሞንሞኛ ቀን “ቫለንታይንስ ዴይ” ሰሞኑን ተከበረ አይደል! ከአንዱ ዓመት ወደ…
Rate this item
(38 votes)
የእነ ሶፊ መንገድ…ከሴተኛ አዳሪነት ወደ ፋርማሲስትነት “… በአጠቃላይ ታሪኩ ይሄው ነው፡፡ ሶፊያ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ!!” በማለት ንግግሩን ቋጨ - ኢሻይ ሃዳስ፡፡ ከአፍ እስከ ገደፉ የሞላው የዩኒቨርሲቲው አዳራሽ ከዳር እስከ ዳር በጭብጨባ ተናወጠ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሃላፊዎች፣ የዕለቱ ተመራቂዎች፣ የተመራቂዎች ቤተሰቦች… ሁሉም…
Rate this item
(2 votes)
“ደራሲ፣ አከፋፋይና አዟሪ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ባለፈው ቅዳሜ በብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተ መፃሕፍት የተካሄደው ውይይት ለኢትዮ ደራስያን ማህበር አዲሱ አመራር የመጀመሪያው የውይይት መድረክ ነበር፡፡ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት በተጋበዙበት በዚህ የውይይት መድረክ፤ የመፃሕፍት ስርጭትን ተግዳሮት በሚመለከት ለውይይት መነሻ የሚሆን ሐሳብ ያቀረቡት ደራሲና…
Saturday, 15 February 2014 13:00

አሁንም ስለጤፍ…

Written by
Rate this item
(5 votes)
የሆሊውድ ዝነኞች በጤፍ ፍቅር ተለክፈዋል“የጎጃም ማኛ”… “የዳላስ ሰርገኛ”… ልንል ይሆን?ጊዜው የጤፍ ሳይሆን አይቀርም…መንግስት አወጣው የተባለውና በተለያዩ ማህበራዊ ድረገጾች የተሰራጨው የእንጀራ የጥራት ደረጃ፣ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ሰንብቷል፡፡ “እንጀራ ይሄን ያህል ሴንቲሜትር ራዲየስና ይሄን ያህል ግራም ክብደት ከሌላት፣ ስትታጠፍም እንክትክት ካለች… እሷ…
Rate this item
(1 Vote)
በ፲፭፺፪ ዓ.ም ግድም የተወለደው ዘርአ ያዕቆብ የጠየቀው ጥያቄ ነው ይህ “ሰዎች ስለምን ይዋሻሉ?” ብዬ አሰብኩ።” ዘርአ ያዕቆብ ጽኑ የምርምር መንፈስ ውስጥ ሁኖ ይኼንን ጥያቄ ያምሰለስላል። “ምናልባትም የሚያገኙት አንዳች ጥቅም ሊኖራቸው ይችላል፤ አሊያም ከሰዎች ዘንድ ከበሬታን እናገኛለን ብለውም ያስቡ ይሆናል” ባይ…
Rate this item
(2 votes)
የማህበረሰባችንን ወቅታዊ የሞራል ደረጃ ለመለካት አንድ ሀሳባዊ ቀመር እንቀምር፡፡ ይህንንም ቀመር “ሙሶ-ሎጂ” እንበለው፡፡ ይህንን ቀመር በማህበረሰብ ላይ ተፈጻሚ በማድረግ የሚገኘውን አህዛዊ ውጤት ደግሞ “ሙሶ-ሜትሪ” እንበለው፡፡(ይህ ማለት ፡-አንድ በሙሶ-ሎጂ ቀመር የተጠና ማህበረሰብ የተገኘው አህዛዊ ውጤት 10 ሙሶ-ሜትሪ ፣0ሙሶ-ሜትሪ ወይም ኔጋቲቭ 5…