ህብረተሰብ

Saturday, 13 September 2014 13:20

የዛሬ 40 ዓመት፡፡

Written by
Rate this item
(2 votes)
(መስከረም 2 ቀን 1967 ዓ.ም) … መስከረም ሁለትን ሳስብ ብዙ ነገር ወደ አዕምሮዬ ይመጣል፡፡ ደርግ ከንጉሰ ላይ ሥልጣን ከተረከበ በኋላ በየዓመቱ መስከረም ሁለት ትልቅ ክብረበአል ነበር፡፡ ወጣቱ አብዮት የሚባለውን ሲያይ መጀመሪያ አካባቢ ጉጉና ደስተኛ ነበር፡፡ በአሉም በሠራዊቱ የተለያዩ ትርኢቶች ታጅቦ፣…
Rate this item
(15 votes)
የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ የግል አሽከርና አልባሽ ስዩም ጣሰው በ14 ዓመት የቤተመንግስት አገልግሎታቸው፣ በዕለት ማስታወሻቸው ላይ ሲያሰፍሩ የቆዩትን መረጃ ጋዜጠኛ ግርማ ለማ አስተካክሎ በ2006 ዓ.ም “የንጉሡ ገመና” በሚል ለንባብ አብቅቶታል፡፡ የጃንሆይ የመጨረሻ ሰዓት ምን እንደሚመስል ለማስታወስ ከዚሁ መጽሐፍ ላይ ተከታዩን ቀንጭበን አቅርበናል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
በኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን መረጃ መሰረት፤ የኢትዮጵያ ሬዲዮ ብሔራዊ አገልግሎት /በ1927 ዓ.ም/ ፣ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን /በ1956 ዓ.ም / እና ኤፍ ኤም አዲስ 97.1 /በ1995 ዓ.ም / የተባሉትን የብሮድካስት ወይም ኤሌክትሮኒክ ሚዲያዎችን ይዞ የሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት (ኢሬቴድ) ሰሞኑን ከድርጅትነት ወደ…
Rate this item
(0 votes)
*ጦርነት፣በሽታ፣ድህነት-- ለድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ መስፋፋት አስተዋጽኦ አበርክተዋል“ድንበር ተሻጋሪ ጉዲፈቻ”የሚለውን አጠራር የተባበሩት መንግስታት ዓለምአቀፍ የህፃናት ፈንድ(ዩኒሴፍ)፤ ልጆች ከትውልድ አገራቸው ድንበር ተሻግረው ወደ ሌላ አገር በመግባትበጉዲፈቻ የሌላ ቤተሰብ አባል የሚሆኑበት ሁኔታ ነው ሲል ይተረጉመዋል።በተለያዩ አገራት ዜጐች መካከል የሚፈፀም ጉዲፈቻ እየጨመረ የመጣው ከሁለተኛው…
Rate this item
(5 votes)
ሜሪ ጄን ዋግል ትባላለች፡፡ አሜሪካዊት ናት፡፡ በሙያዋ የከተማ ፕላን አውጪ (Urban planner) ብትሆንም በ2013 ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ መጥታ ላለፉት ሶስት ዓመታት ገደማ የስኬታማ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን ታሪክ የሚዘክር መፅሃፍ በእንግሊዝኛ ቋንቋ ስታዘጋጅ ቆይታለች፡፡ በመጪው መስከረም ወር መጨረሻ ላይ በእንግሊዝኛና በአማርኛ ቋንቋ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ እትም ዳዊት ንጉሱ ረታ፤ የአማተር የኪነ-ጥበብ ክበባቶቻችንን ጉዳይ አንስቶ እንነጋገርበት ዘንድ ጥሪውን አቅርቧል። ዳዊት በአባቱ ሥም አቋቁሞት በነበረው (በኋላ “እሸት” ወደተሰኘ ማህበር ተቀይሯል) እኔም ተሣታፊ ነበርኩ፡፡ ምንም እንኳን በጀመርኩበት ባልዘልቅም ጥሩ የጥበብ ወዳጅ እንድሆን አስችሎኛል፤ ዳዊት…