ህብረተሰብ
ርዕስ፡ ቴአትረ ቦለቲካ - አሉባልታና የአገራችን የፖለቲካ ገመናጸሐፊ፡ ልደቱ አያሌውየታተመበት ዓ.ም.፡ 2007የገጽ ብዛት፡ 287የመጽሐፉ ዋጋ፡ ብር 100አሉባልታና ሚዲያ አቶ ልደቱ አያሌው በቅርቡ ያሳተሙትን ሦስተኛ መጽሐፋቸውን አነበብኩት፡፡ ከግል ልምዳቸው ምሳሌዎችን እያጣቀሱ ያቀረቡት ታሪክ ራሳቸውን ንጹህ አድርጎ ከማቅረብም በላይ ማሕበረሰባዊ ትንታኔ የሚሰጥ…
Read 3846 times
Published in
ህብረተሰብ
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ጥበብ ኮሌጅ በስዕል ትምህርት በ1980 ዓ.ም ተመርቋል፡፡ በአሁን ሰዓት የራሱን ስቱዲዮ አቋቁሞ የተለያዩ የስዕል ሥራዎቹን እየሰራ ሲሆን በአፍሪካ ግብፅን ጨምሮ በተለያዩ አገራት የስዕል አውደርዕዮችን አቅርቧል፡፡ የአዲስ አድማስ ወዳጅ የሆነው ሠዓሊ ዘርአዳዊት አባተ፤ ጋዜጣችን 10ኛ ዓመቱን ሲያከብር…
Read 1848 times
Published in
ህብረተሰብ
አቶ ደስታ አስፋው(በኢህአዴግ ፅ/ቤት የህዝብና ውጭ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ) አዲስ አድማስ ጋዜጣ በቆየባቸው 15 ዓመታት ውስጥ ጠንካራም ደካማም ጎኖች እንዳሉት ታዝቤያለሁ፡፡ ከጠንካራ ጎኖቹ መካከል የተለያዩ ጉዳዮችን በተከታታይ በመረጃ መልክ ለህዝብ ማድረሱ ነው፡፡ ከዚያ ውጪ አልፎ አልፎ የሚዛናዊነት ችግሮች ይታዩበታል፡፡ አዲስ…
Read 1272 times
Published in
ህብረተሰብ
ማስታወሻነቱለድምጻዊት ንግሥት አበበ እንደ እምነታችን እና እንደ ባህላችን ሁሉ ቋንቋችንም ለወንድ ያዳላል፡፡ ወንድ የሚለው ቃል ቃጭል ማንጠልጠልን ብቻ የሚገልጽ ቃል አይደለም፡፡ በተለመደው አማርኛ፣አንድ ሰው ወንድ ነው ሲባል ጀግና ነው ልበ ሙሉ ነው፤ ማለት ነው፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ወደ ጦር ሜዳ…
Read 8271 times
Published in
ህብረተሰብ
የእግዚአብሔር ወይንስ የሰይጣን?.... ሰይጣን ምን አባቱ ቆርጦት ይስቃል! ስራውን ሰርቶ ሲጨርስ የት ተወስዶ እንደሚጣል እያወቀ ይቆዝም እንጂ ምን ያስቀዋል!...ሳቅማ የሰው ልጅ ብቸኛ አንጡራ ሀብቱ ናት። ፍርሐቱን የሚያሸንፍባት….ከአቅሙ በላይ ውድ አድርገው የሸጡለትን ህይወቱን ቀለል፣ ረከስ የሚያደርግባት እፎይታው፡፡ ሳቅማ የእኔ ናት፡፡ ግን…
Read 7424 times
Published in
ህብረተሰብ
“ከወፍራም ቡና ጋር አብሮ የሚሄደው ነገር ምንድን ነው?” ብዬ ስጠይቃችሁ፤ ምን ቡና አለ?! ብላችሁ ወደ ወትሮው ምሬታችሁ እንድትገቡ አልፈልግም፡፡ ከወፍራም ቡና ጋር የሚሄደው ነገር ንባብ ነው፡፡ ጋዜጣ ወይንም መፅሔት አሊያም መፅሐፍ ከያዛችሁ ማለፊያ ነው፡፡ … ታዲያ ቡና እያጠጣ ጋዜጣ በራሱ…
Read 2534 times
Published in
ህብረተሰብ