ህብረተሰብ
በዚህ መጣጥፍ ጸሀፊ እምነት የክሽፈት ታሪክ እና የታሪክ ክሽፈት የሚሉት ሁለት ሀሳቦች ብዙ ጉዳዮችን ያዘሉ በመሆናቸው በጥልቀት መታየት አለባቸው፡፡ በመሆኑም የፕሮፌሰር መስፍን ሀ/ማርያም አዳፍኔ ፍርሃትና መክሸፍ፤ ስለ ክሽፈት ታሪክና ስለ ታሪክ ክሽፈት ያነሳቸውን ሀሳቦች በማሰባሰብ ለማቅረብ ተሞክሯል፡፡ መጽሀፉ ከአደረጃጀት አንጻር…
Read 1955 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 26 September 2015 09:06
‘የተንዳሆ ግድብ ለዓመታት ተጓተተ” የሚለው የኢቢሲ ዘገባ... “ለዓመታት የተጓተተ ዘገባ” ነው!
Written by ዮሃንስ ሰ
• ኢቢሲ፣ ይሄን ዘገባ ሰሞኑን ያሰራጨው የት ከርሞ ነው?1. ወጪው ከ1 ቢ. ብር በታች ነው የተባለው ግንባታ፣ ከ5 ቢ. ብር በላይ ፈጅቶም አላለቀም። 2. ቢበዛ በ3 ዓመት ውስጥ ግንባታው ይጠናቀቃል የተባለው ግድብ፣ 10 ዓመት አልበቃውም።3. ግድቡ እየተጓተተ ወጪው እንደናረ፣ ከ2001…
Read 4649 times
Published in
ህብረተሰብ
“ልጃገረዶች አግብተው እስኪያልቁ ድረስ እንኖራለን” በጎፋ ብሄረሰብ መስቀል የበአላት ሁሉ አውራ ነው፡፡ ለ7 ተከታታይ ቀናት የሚያከብሩት ልዩ በዓላቸው ነው፡፡ አሁን የሥራ ጊዜን እንዳይሻማ በሚል ተቀንሶ ነው እንጂ ድሮ ለ15 ቀናት ነበር የመስቀል በዓል የሚከበረው፡፡የዘንድሮ አከባበር ግን የተለየ ነው፡፡ ጐፋዎች የመስቀል…
Read 4194 times
Published in
ህብረተሰብ
የዛሬ ጽሑፌን፤ ያለ ክፍያ ማስታወቂያ በመናገር እጀምራለሁ፡፡ ያቀረብኩትም ያፋልጉኝ ማስታወቂያ ነው፡፡ ይህን ማስታወቂያ ሳወጣ ክፍያ እንዳልተጠየቅኩ፤እንደ ሌሎች የአፋልጉኝ ማስታወቂያ አስነጋሪዎች፤ ‹‹……ለጠቆመኝ ወረታ ከፋይ ነኝ›› ማለት አልፈልግም፡፡ ማስታወቂያዬ፤ የ‹‹ታሪክ››ን ታሪክ የፃፈ ደራሲ የምታውቁ ሰዎች ካላችሁ፤ እባካችሁ ጠቁሙኝ የሚል ነው፡፡ መቼም እኔ…
Read 3311 times
Published in
ህብረተሰብ
በአብነት ስሜ መጽሐፍት አርታኢነት የምናውቃቸው አደዳ ኃይለ ሥላሴ የተባሉ ጸሐፊ፤ ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ እትም ላይ ባወጡት የምላሽ ፅሁፍ፣ የእኔን አስተያየት ከግለሰብ ትውውቅ (ትንቅንቅ) ባልተናነሰ “ምናብ” ተችተዋል፡፡ አብነት ስሜ፤ ነሐሴ 16 ቀን 2007 ዓ.ም በወጣው የጋዜጣው እትም፤ በዓለማየሁ ገላጋይ “ወሪሳ”…
Read 4305 times
Published in
ህብረተሰብ
ነገ ደመራ ነው፤ ተነገ በስቲያ ደግሞ የመስቀል በዓል፡፡ “እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን” መባባል የወግ ነው፡፡ ጉዳዩ የመሚለከተን ሆኖ ሲገኝ የችቦ መዋጮአችንን ይዘን ነገ የሚተረኮሰው ደመራ ላይ ብርሃን ወካይ እሣታችንን እናዋጣለን፡፡ ቢመለከተንም ካላመቸን ደግሞ በየደጃፋችን ላይ ደጃፍ ወካይ ደመራ መተኮስ የሚያስችል…
Read 1182 times
Published in
ህብረተሰብ