ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ትሬዲንግ ባለፈው ማክሰኞ መስከረም 10 በወዳጅነት አደባባይ ባዘጋጀው ልዩ መርሃ ግብር ላይ ከዳሽን ባንክ ጋር የሁለትዮሽ መግባቢያ ሰነድ የተፈራረመ ሲሆን ጎጆ ብሪጅ ሀውስ ላደራጃቸው የተለያዩ ማህበራትም የካርታ ርክክብ አድርጓል።በተጨማሪም ጎጆ…
Rate this item
(2 votes)
እንደ አንዳንድ በጉዳዩ ላይ ጥናት እንዳካሄዱ ፀሐፍት፤ በሚስጥራዊነታቸውና በድምቀታቸው የሚታወቁ የኢትዮጵያውያን ባህላዊ ክብረ-በዓላት ጥቂት ናቸው- ከነዚህ መካከል ኢሬቻ አንዱ ነው፡፡ “ኢሬቻ” በኢትዮጵያ ደጋማ ክፍሎች ዝናብ ማቆሙን የሚጠቁም የመጀመሪያው የኦሮሞ ባህላዊ ክብረ-በዓል ነው። በኦሮሞ ባህል በአንድ አምላክ ከሚያምነውና ዋቃ ከሚባለው የተፈጥሮ…
Rate this item
(0 votes)
ሃይኒከን ኢትዮጵያ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው እ.ኤ.አ በ2011 ዓ.ም ሲሆን መንግስት በደሌና ሀረር ቢራን ወደ ግል ይዞታነት ባዘዋወረበት ወቅት እነዚህን ፋብሪካዎች በመግዛት ነበር ወደ ሥራ የገባው፡፡ በኋላ በቂሊንጦ ተጨማሪ ፋብሪካ በመክፈት፣ የምርቶቹን አይነት ከሁለት ወደ ስምንት አሳድጓል፡፡ በአሁኑ ወቅት ከ 1…
Rate this item
(0 votes)
 በየትኛውም አካባቢ በሚኖረው ኢትዮጵያዊ፣ በተለይ ደግሞ በድሬደዋና በአካባቢው በሚኖረው ሕዝብ ዘንድ መረሳት የሌለበት ቀን ነው - ነሐሴ 10 ቀን 1969 ዓ.ም።ነሐሴ 10 ቀን 1969 ዓ.ም የሶማሌ ጦር የድሬደዋ ከተማን ለመያዝ ከፍተኛ ጦርነት ከፈተ። የከተማው ነዋሪ ሕዝብ መሳሪያ ያለው መሳሪያውን አንስቶ…
Rate this item
(0 votes)
ጃንሆይ በምክር ቤት የተናገሩት ዲስኩር ከአርባ ዘመናት ይበልጥ ዠምሮ ኢጣሊያ አገራችንን ለመውሰድ ያላትን ምኞት ምን ጊዜም ቢሆን አላቋረጠችም ነበር፡፡ በነዚሁ ዘመናት ሁሉ በልዩ ልዩ አኳኋን ዘወትር ይታይ የነበረው ይኸው ምኞቷ ባለፈው በ1926 ዓመት በክረምቱ ውስጥ በሥራዋ እየተገለጸ መታየት ዠመረ፤ ይኸውም…
Rate this item
(1 Vote)
ከደቡብ ጎንደር ዞን ዋና መቀመጫ ደብረ ታቦር ከተማ በስተሰሜን 50 ኪሎ ሜትር እንዲሁም ከአማራ ክልል ዋና መቀመጫ ባህርዳር ከተማ በስተምስራቅ 75 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል - ሰማዕቱ ቅዱስ ገላውዲዮስ ጥንተ ቤተ ክርስቲያን።በ1550ዎቹ በአፄ ገላውዲዮስ እንደተገነባ የሚነገርለት ይህ ጥንታዊ ደብር፣…