ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“የልዩነት ችቦዎቻችን በአንድ ደመራ ሥር ቢነዱ እንደምቃለን” ሀገር ምንድነው?... ምንድናት ሀገር?..ብር ካለህ የቱም ሀገር ሀገርህ ነው ሲባል እሰማለሁ፡፡ ግን አጥብቄ ቡጢ የምገጥመው ሀሳብ ቢኖር ይህ ብርክርክና ዝርክርክ አተያይ ነው፡፡ ሀገር በራድ ነገር አይደለም፡፡ ሀገር ልብ ውስጥ የሚፈስስ ትኩስ ደም፣ ነፍስ…
Saturday, 26 March 2016 10:58

‹‹አባ ሴና››

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ህይወት፤ ታሪክ ሲሆን የሚቀንሰውና የሚጨምረው ነገር ይኖራል፡፡ ይህ ጽሑፍ የጉዞ ማስታወሻ ነው፡፡ ስለዚህ የታሪክ የመጀመሪያ ረቂቅ ተደርጎ ሊታሰብ ይችላል፡፡ የታሪክ ረቂቅ ከሆነ፤ የሚቀንሰውና የሚጨምረው ነገር ይኖራል፡፡ ሆኖም በእኔ በኩል፤ የመጨመሩና የመቀነሱ ጉዳይ ከይዘት ጋር የተያዘዘ አይደለም፤ ከስሜት እንጂ፡፡ አሁን የምጽፈው…
Rate this item
(28 votes)
ክፍል 2 የልብ ወለድ ደራሲው አዳም ረታ፤ ልክ እንደ በዕውቀቱ ስዩም የማደንቀው ውድ የሀገሬ ፀሐፊ ነው። የዚህ ደራሲ ስም በተነሳ ቁጥር በብዙዎቻችን ምናብ ፈጥኖ የሚመጣው የእንጀራው “Metaphor” ጉዳይ ነው፡፡ በአንድ ወቅት የደራሲ አዳም ረታ የ”መረቅ” መጽሐፍ የምርቃት መርሃግብር ላይ በተካሄደ…
Saturday, 19 March 2016 11:28

ሦስቱ ወዳጆች

Written by
Rate this item
(13 votes)
“ሰው ማፍጠኛ ብቻ ሳይሆን ማቆሚያም ያስፈልገዋል” አንድ ሊቅ እንዲህ ይመክሩ ነበር፡፡ ሰው ለዕውቀት የተሰጠ፣ ለትግል የሠለጠ፣ ለመሪነትም የተመረጠ ይሆን ዘንድ ከሦስት ዓይነት ወዳጆች ጋር መዋል አለበት ይላሉ፡፡ አንድም ከእርሱ ከሚበልጡ፣ አንድም ከእርሱ ከሚስተካከሉ፣ አንድም ደግሞ ከእርሱ ከሚያነሱ፡፡ለአንድ ሰው እነዚህ ሦስት…
Rate this item
(17 votes)
የበዕውቀቱ ስዩምን “ከአሜን ባሻገር” የመጀመሪያ እትም ለማግኘት ባለመቻሌ ሁለተኛው እስኪታተም በከፍተኛ ጉጉት ስጠባበቅ ቆየሁኝ፡፡ ስለ መጽሐፉ የተሰነዘሩ ሙገሳዎች (ለምሳሌ አዲስ አድማስ ጥር 14 እና የካቲት 5 ቀን 2008 እትሞች) ጉጉቴን ጨመሩት። ከብዙ ያልተሳኩ የመጽሐፍት በረንዳ ጉብኝቶች በኋላ መጽሐፉ የካቲት አጋማሽ…
Saturday, 19 March 2016 11:25

ቤት፣ መሬትና አዲሳቤ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በአለም ላይ ጣራና ግድግዳ በሚሊዮኖች የሚሸጥባት አገር አዲሳባ ብቻ ትመስለኛለች! ጆሮ አልሰማ አይል፡፡ በቅርብ የማውቃቸው ሠዎች አዲስ አበባ የሚገኝ መኖሪያ ቤታቸውን በ25 ሚሊዮን ብር ቸብ አድርገው፣ አሁን ቀለል ባለ ዋጋ ሌላ መኖሪያ ቤት እያፈላለጉ ናቸው አሉ፡፡ ቀለል ያለ ዋጋ ስንት…