ህብረተሰብ

Rate this item
(10 votes)
ሰዎች፣ “የዘራነውን እያጨድን ነው” አዲስ አበባ ለወትሮም ከቆሻሻና ከመጥፎ ሽታ፣ ትንሽ እፎይታ የሚያስብል ትንሽ ፋታ ያገኘችበት ጊዜ የለም፡፡ የክረምት ዝናብ ሲመጣ፣ አገስ ገሰሱን ጠራርጎ የሚያፀዳ ከመሰላችሁ ተሳስታችኋል፡፡ ዝናብ ሲያባራ፣ በየጎዳናው የምታዩት ጎርፍ፣ ጥቁረቱ ያስፈራል፡፡ ሽታው ያጥወለውላል፡፡ በየመፀዳጃ ቤቱና በየቱቦው የተጠራቀመውን…
Rate this item
(5 votes)
ዓሣ በባህር ውስጥ እንዲኖር፤ ሰው በባህል ውስጥ ይኖራል፡፡ ሰው በባህሉ፤ ዓሣም በባህሩ ይዋኛል፡፡ ዓሣ ከባህር ወጥቶ ለመኖር እንደሚቸገርል፤ ሰውም ከሚዋኝበት ባህል ወጥቶ፤ የባህልን ምንነት በግልጽ ለማየት፤ እንዴት እንደሚሰራም ለመረዳት ይቸገራል። ታዲያ ሰው የሚኖርበትን ወይም በዙሪያው ያለውን ዓለም በወጉ ለመረዳት እና…
Rate this item
(16 votes)
የሩቅ ምሥራቆቹ ጃፓኖች እንዲህ የሚል ለዓለም የተረፈ ታሪክ አላቸው፡፡ በ17ኛው (መክዘ) ላይ በዓይን ሕመም የሚሰቃይ ጎ- ሳይ የተባለ አንድ የጃፓን ንጉሥ ነበረ፡፡ በሀገረ ጃፓን የሚገኙ ሐኪሞችን ሁሉ ጠርቶ ለስቃዩ መድኃኒት እንዲፈልጉለት ቢያዝም ሊያገኙ ግን አልቻሉም፡፡ በኮርያ፣ በቻይና፣ በሞንጎልያና በሩሲያ ሳይቀር…
Rate this item
(5 votes)
የአባ ጫላ ወግና ውጋውግ(ካለፈው የቀጠለ)ባለፈው ሳምንት ትረካውን የጀመርኩት የአሲምባው ወታደር አባ ጫላ፤ ገና ከሱዳን ወደ አዲሳባ እንደመጣ፣ ከአንድ ጓደኛው ጋር ሆኖ፤ አውቶብስ ተራ ይደርሳሉ፤ ወዴት እንደሚሄዱ አያውቁም፡፡ የማንም ስልክ የላቸውም፡፡ ገበሬ እንደመሰሉ በቁምጣ ሱሪ ናቸው፡፡ “ሰላሳ አምስት ሳንቲም ናት ያለችን…
Monday, 25 July 2016 07:25

ስልጣን እና ታዛዥነት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
…. የህይወታችን አቅጣጫ የሚመራው በስልጣን ስር ነው፡፡ በልጅነታችን ወደድንም ጠላንም ለአስተማሪዎቻችን ወይንም ለወላጆቻችን መታዘዝ ነበረብን፡፡ ከፍ ስንል ደግሞ ለሀገራዊ ህግ ተገዢ መሆን እንገደዳለን፡፡ ስልጣኑ ከፈቀድነው ሀይማኖትም ሆነ ካልፈቀድነው ጉልበተኛ ሊመጣ ይችላል፡፡ ስልጣኑ ከሚያገባውም ከማያገባውም አካል ሊመነጭ ይችላል፡፡ ህሊናም በአእምሮአችን ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ማርቲን ሉተር ኪንግየነጻነት ታጋይ፡ የጥቁር ሕዝቦች ንቅናቄ መሪ እና የሰላም ኖቤል ሽልማት አሸናፊ‹‹ህልም አለኝ! አንድ ቀን አራቱ እምቦቃቅላ ልጆቼ በቆዳቸው ቀለም (በዘራቸው) ሳይሆን በውስጣዊ ስብእናቸው በሚመዘኑበት ማህበረሰብ ውስጥ እንደሚኖሩ፡፡ ዛሬ ላይ ሆኜ ይህን ተስፋ አደርጋለሁ፡፡››በጣም አመሰግናለሁ ወዳጆቼ፡፡ የራልፍ አቤናዚን ቅንነት…