ህብረተሰብ

Rate this item
(16 votes)
ዛሬ ሠለላ ወአሌ ወሠላም (ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁንና) የነቢዩ መሐመድ አንድ ሺህ አራት መቶ አርባ አራተኛው ልደት ወይም መውሊድ ነው፡፡ በአገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም በሚገኙ ቢሊዮን ህዝቦች ዘንድ ከፍ ባለ ቅድሥናና ንፅህና በተመላ ክብረ ድምቀት በአምልኮና በደስታ ተከብሮ ይውላል፡፡ በመላው…
Rate this item
(15 votes)
ስነቃል (Oral literature) የሰው ልጅ ራሱን ከሚገልጥባቸው፣ ስሜቱን ከሚነግርባቸውና ማንነቱን ከሚቀርስባቸው ባህላዊ እሴቶች አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ማህበረሰብና ስነቃል ያላቸው ቁርኝት እጅጉን ጥብቅ ነው፡፡ ለዚህም ነው የአንድን ማህበረሰብ ባህላዊ እሴቶች ማጥናትና መረዳት ማህበረሰቡን ማወቅ ነው የሚባለው፡፡ አይነቱና መጠኑ ከማህበረሰብ ማህበረሰብ ቢለያይም…
Rate this item
(5 votes)
ከ1ኛ እስከ 6ኛ ክፍል ያስተማሯት ጎበዝ ተማሪ በትዳር ሰበብ (ያውም በወላጆቿ ግፊት) ትምህርት ስታቋርጥ በጣም ነው ያዘኑት፡፡ “ልጅቷ በትምህርቷ ጎበዝ ስለነበረች ከክፍል 1ኛ ነበር የምትወጣው፡፡ አማካይ ውጤቷ 92 ነበር፡፡ አንድ ጊዜ ከክፍል 2ኛ ወጥታ “እንዴት ተደርጎ?” ብላ አልቅሳለች፡፡ ወላጆቿ “አንቺን…
Saturday, 20 December 2014 12:35

ሰርካለማዊ እጆች

Written by
Rate this item
(4 votes)
አንድ ወዳጄ መጥቶ “እንዋብማ” አለኝ፡፡ ወዴት እንደምንዋብ ሳልጠይቅ “ቅደምማ” አልኩት፡፡ ወዳጄ የአራት መፃህፍት ደራሲ ነው፡፡ የመንፈስ ትርፉን ሳያሰላ በከንቱ ተውቦ የሚያስውብ እንዳልሆነ አውቃለሁ፡፡ ከእኔ ቤት እምብዛም እርቀን ሳንዋብ እቦታው ደረስን - Economic Commission of Africa ግቢ፡፡ ለካ መዋባችን የአጋጣሚ አልነበረም፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
በአገራችን “ወጣት የነብር ጣት” የሚል አባባል አለ፤ ወጣትነት የብርታትና የጉብዝና ዕድሜ መሆኑን የሚገልጽ ነው፡፡ ነብር ጥፍሮቹን በሚያድነው እንስሳ ላይ ከሰካ፣ ሰካ ነው፣ እንስሳው የትም አያመልጥም፡፡ ከዚያ በኋላ ጉሮሮውን አልያም ማጅራቱን ባንድ ንክሻ ይዞ ሲጥ ማድረግ ብቻ ነው፡፡ ወጣቶችም አንድ ነገር…
Rate this item
(10 votes)
ከ6 ኪሎ ወደ ምኒሊክ በሚወስደው መንገድ በምናብህ እየኳተንክ ነው፡፡ መቼም የ6 ኪሎ ሰው ምሁር ነው፡፡ አንድ ጐረምሳ የአንስታየንን ሬላቲቪቲ ቲዎሪ እንደ አቡነዘበሰማያት በቃሉ ሲወጣው ብታይ፤ “ምን የእብድ ሰፈር ገባሁ” ብለህ እንዳትደነግጥ፡፡ እዚህ ላይ፡-አወይ 6 ኪሎ አወይ ምኒሊክ ሆይአፈሩም ቅጠሉም ምሁር…