ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት ጽሑፌ ስለ ቋንቋ በመጠኑ እንዲሁም የግዕዝ ፊደልና ቋንቋ ለካም የተሰጠ ጥንታዊና መሠረታዊ ሃብታችን እንጂ ሴማውያን ለአፍሪካ ማለትም ለኢትዮጵያ የሰጡት እንዳልሆነ በአጭሩ ለማሳየት ሞክሬአለሁ፡፡ ይህም ሀሳቤ ምሑራኑ በስፋት ተመራምረውበት ፈር የሚያሲዝና ከዘርፉ ጋር ያለንን ታሪካዊ ቁርኝት የሚያሳይ የጥናት ውጤት…
Rate this item
(1 Vote)
አሁንም አሶሳ ነኝ፡፡ የመጨረሻው ሰዓት ላይ! ስንጓዝ ውለን ደርሰን፤ በግድቡ ዙሪያ ምሣ አለ የተባለበት ቦታ ሰልፍ አለ፡፡ ረሀብ አለብን፤ ግርግር አለ፡፡ ምሬት በሽበሽ ነው፡፡ ምሳ ግን የለም፡፡ ሰው ወዲያ ወዲህ ይላል፡፡ በሚቀጥለው ፕሮግራም ይሄ ይሄ ነው የሚል አንዳችም ሰው አልተገኘም፡፡…
Rate this item
(12 votes)
ሰሞኑን ጌታቸው አበበ የሚባሉ ጸሐፊ የአማርኛ ቋንቋን አስመልክቶ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በአራት ተከታታይ ክፍሎች ውይይት ሊከፍቱ የሚችሉና ቀላል የማይባሉ ጭብጦችን ለመፈንጠቅ ጥረዋል፡፡ በፊደል ላይ ዘመቻ ይቁም፣ አማርኛ የራሱ ፊደል አለውን?፣ የአማርኛ ፊደል ይሻሻል ማለት ተገቢ ነውን? እና ሌሎችንም ርዕሰ ጉዳዮች…
Saturday, 24 January 2015 12:44

የአዘቦት ቀን ጀግኖች

Written by
Rate this item
(4 votes)
የ14 ዓመቱ ኮሊን ስሚዝ በደረሰበት የመኪና አደጋ መላ ሰውነቱ በድን (ፓላራይዝድ) ከሆነ በኋላ ሃኪሞች የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የማጠናቀቅ ዕድሉ 20 በመቶ እንደሆነ አርድተውት ነበር፡፡ ኮሌጅ ገብቶ መማርማ እርሳው ነበር ያሉት፡፡ ሆኖም ከ8 ዓመት በኋላ ቢኤ ድግሪውን በኮሙኒኬሽን ከሃይ ፖይንት ዩኒቨርስቲ…
Rate this item
(2 votes)
“መልካ ኢትዮጵያ” ሥራ ከጀመረ ወደ 10 ዓመት ገደማ አስቆጥሯል፡፡ በአካባቢ ተቆርቋሪዎች፣ በህግ ባለሙያዎችና ሌሎች የተቋቋመ ድርጅት ሲሆን በብዝሃ ህይወት ላይ አተኩሮ ይሰራል፡፡ በአሁኑ ወቅት ብዝሃ ህይወት የተጋረጠበትን የመመናመን አደጋ ለአዲሱ ትውልድ ለማስገንዘብ በትጋት እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝም የድርጅቱ መስራች፣ አባልና ዳይሬክተር ዶ/ር…
Rate this item
(3 votes)
በመላው አሜሪካ ያሉ ተማሪዎች ባርነት በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተወገደ ችግር መሆኑን ይማራሉ፡፡ ይሁንና በሚያሳዝን መልኩ፣ ከ150 ዓመታት በኋላ ዛሬም ችግሩ ሥር እንደሰደደ መሆኑን እንረዳለን፡፡ በእርግጥ ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውር በሚል ስሙንና መልኩን የቀየረ ቢሆንም፤ በአሜሪካና በመላው ዓለም አስከፊና የሰው ልጆችን…