ህብረተሰብ
ሠማያዊ ፓርቲ የአይኤስን የሽብር ድርጊት ለማውገዝ መንግስት የጠራውን ሠልፍ አውኳል በሚል በመንግስት እየተወነጀለ ሲሆን ፓርቲው በበኩሉ፤ በተፈጠረው ረብሻ እጄ የለበትም፤ መንግስት ያለ አግባብ የስም ማጥፋትና ውንጀላ ዘመቻ ከፍቶብኛል ሲል አማሯል፡፡ መንግስትና የመንግስት ሚዲያዎችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት አካላት በፓርቲው ላይ የሚሠነዝሩትን…
Read 1390 times
Published in
ህብረተሰብ
የቲያትር ትምህርቷን በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመከታተል ከትውልድ አገሯ ባሌ፣ አጋርፋ አካባቢ የመጣችውን ለምለም ኃይለሚካኤል (ሚሚ)፣ በጥልቅ የሙዚቃ ፍቅሯ የተነሳ በ“ኢትዮጵያን አይድል” ለመወዳደር የትውልድ ቀዬዋን ጅማን ለቅቃ አዲስ አበባ የገባችው ጠሪፍ ካሣሁን (ሜላት) እንዲሁም እዚሁ አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉት ራሔል ጌቱ…
Read 3436 times
Published in
ህብረተሰብ
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ሰዎች ሥም የሚጠሩ መንደሮችና መንገዶች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም፡፡ “ወርቁ ሠፈር፣ የሺ ደበሌ ማዞሪያ፣ አባ ቦራ ቅያስ፣ ሞላ ማሩ አካባቢ፣ አባ ኮራን መንደር…” የሚባሉትን በማሳያነት ማንሳት ይቻላል፡፡ የመንደርና የመንገዶቹ ስሞች በመንግስት የሚሰጡበት ጊዜ አለ፤ እንደ፣ “ቸርች ል…
Read 4138 times
Published in
ህብረተሰብ
አየር ማረፊያ ልቀበላት ይገባኝ ነበር፡፡ ግን አልቻልኩም፡፡ ለዚህ ነበር ቀድሜ ከቤት ልጠብቅ ማቀዴ፡፡ እሱም እንዳልተሳካልኝ የተረዳሁት በር ላያ የሚኪን መኪና ሳይ ነበር፡፡ እሱ እንዲያመጣቸው ስለነገርኩት እንደቀደሙኝ እርግጠኛ ሆንኩ፡፡ እንዴት ቶሎ ደረሱ? ከአሜሪካ የገቡት ጠዋት ነበር፡፡ በእርግጥ እንዳይጉላሉ ወደ ባህር ዳር…
Read 3636 times
Published in
ህብረተሰብ
(ስለ መጠጥ)ወይን ጠጅ የታሸገ ግጥም ነው፡፡ ሮበርት ሉዊስ ስቲቨንሰንስጠጣ አስባለሁ፤ ሳስብ ደግሞ እጠጣለሁ፡፡ ፍራንቶይስ ራቤላሲስበቀን 24 ሰዓት፣ በሳጥን 24 ቢራ፡፡ ግጥምጥሞሽ ነው?ስቲቨን ራይትወይን ጠጅ በሌለበት ፍቅር የለም፡፡ ዩሪፒደስእነሆ የአልኮል መጠጥ፡- የህይወት ችግሮች ሁሉ መንስኤና መፍትሄ፡፡ The Simpsonsአልኮል የሰው ልጅ አስከፊ…
Read 1385 times
Published in
ህብረተሰብ
እኛ ላይ የሆነውንና እየሆነ ያለውን ሁሉ ሳስብ በታላቁ መጽሐፍ የሠፈረን አንድ አስገራሚ ታሪክ አስታወስኩ፡፡ ይኸውም ሙሴና እግዚአብሔር ስለእስራኤል ልጆች ያደረጉት ምልልስ ነው። በሙሴ እየተመሩ ከግብጽ የዘመናት ባርነት ነጻ የወጡት እስራኤላውያን በብዙ ምህረት ታድጎ ያወጣቸውን አምላካቸውን አብዝተው በደሉ፡፡ በዚህ የተቆጣው እግዚአብሔርም…
Read 1805 times
Published in
ህብረተሰብ