ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
የሞባይል ቀፎ ለመቀየር፣ ቴሌን ማስፈቀድ ግዴታ ሊሆን ነው። የተጠቀማችሁበትን የሞባይል ቀፎ፣ ለሌላ ሰው ብትሰጡት አይሰራም። ለስራ ወደ አረብ አገራት መሄድ ታግዶ የለ! ሌላ ምን አማራጭ አለ? በህገወጥ መንገድ 160ሺ ኢትዮጵያዊያን ወደ የመን ተሰደዋል፣ በ2 ዓመት። በዚሁ የበረሃና የባህር ጉዞ ከ2300…
Rate this item
(0 votes)
ክፍል-2ባለፈው ሳምንት ጽሑፌ ከጌታሁን ግምገማ አላሳመኑኝም ያልኳቸውን ነጥቦች አንስቼ ነበር፡፡ በዚህች ጽሑፌ የጌታሁን ሒስ ከርዕሰ-ነገሩ ይልቅ በሰዎች ላይ ማተኮር የሚበዛበት (Ad Hominem)፣ ከእርሱ ሀሳብ የተለየውን ሰው የመከራከር መብት የሚነፍግ (denying right to be skeptic) ሳይንሳዊነት የሚጎድለው እና ብዙም ባይሆን አንድ…
Rate this item
(0 votes)
የውፍረት መጠናቸው 0.03 እና ከዚያ በታች የሆኑ፣ ለተለያዩ ዕቃዎች መያዣነት የሚያገለግሉ ስስ ፌስታሎችን ሙሉ በሙሉ ከምርትና ከገበያ ውጪ ለማድረግ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡ የአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ሚኒስቴር፤ “ህገወጥ የፕላስቲክ ከረጢቶች ምርትና ስርጭትን ለማስቆም” በሚል ርዕስ ሰሞኑን አዘጋጅቶት በነበረው…
Rate this item
(0 votes)
መጋቢት 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ለንባብ በበቃው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንደሆኑ የጠቀሱ ፀሐፊ (ተመስገን ካሳዬ) ቀደም ሲል “በዕውቀቱና ድፍረቱ” በሚል ርዕስ በሁለት ተከታታይ ክፍሎች ላቀረብኩት መጣጥፎቼ አስተያየት ሰንዝረዋል፡፡ አቶ ተመስገን ጊዜአቸውን ሰውተው የበኩላቸውን አስተያየት በመስጠታቸው ምሥጋናዬ…
Monday, 04 April 2016 07:41

ሰው መጽሐፍ ነው

Written by
Rate this item
(3 votes)
(23 ምዕራፎች ያሉት) ረጅም ጉዞ ላይ ነኝ፡፡ በጎዞዬም የማነበው የማት ሪድለይን (Matt Ridley) መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ የታተመው የዛሬ 17 ዓመት በ1999 ዓ.ም (እኤአ) ነበር። መጽሐፉ 23 ምዕራፍ አሉት፡፡ ደራሲው 23 ምዕራፍ እንዲኖረው ያደረገው በምክንያት ነው፡፡ የጻፈው መጽሐፍ የሰውን ‹‹ጅን›› ይተነትናል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ትዝታ ነው የሚርበን ላናገኘው ላያጠግበን...ብሏል ወዳጄ የነበረው ጸጋዬ ገብረ መድኅን፡፡ለመሆኑት ትዝታ ምንድነው? ዘፈን ነው? እንጉርጉሮ? ኩርኮራ? ማላዘን? ሐሳብ ልጓም የለውምና እንዳሻው ወደ ላይ ወደ ታች፤ ወደ ውስጥ ወደ ውጭ፤ ወደ ፊት ወደ ኋላ፣ ወደ የሚታይ ወደ ሊታይ ወደ ማይቻል ይሔዳል፤…