ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
የአሌክስ አብርሃም - ግጥም ዛሬ ውስጤን ለከነከነው ሃሳብ ከፍታ፣ ይሰጠኛል ብዬ መግቢያ ላደርገው ወድጃለሁ፡፡ በተለይ የመጨረሻዋ ስንኝ የዘመናችንን ጥርት ያለ ሥዕል ስለምታሳይ በእጅጉ አርክታኛለች፡፡ ተኩስ እየተሰማ፣ ሞት ወደየቤታችን እየመጣ፣ ጆሮዋችንን መድፈን የለመድን ጥቂት አይደለንም፡፡ ሞት በስንት በኩል ይመጣል? ቢባል መንገዱ…
Rate this item
(6 votes)
ትውልድና እድገታቸው ባሌ አዳባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውንም በትውልድ ቀያቸው ተከታትለዋል፡፡ ከ9-10ኛ ክፍል ለመማር በ17ዓመታቸው ወደ ጐባ ከተማ አቀኑና ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ አዲስ አበባ መምጣታቸውን ይናገራሉ - የዛሬዋ እንግዳችን ወ/ሮ መድሃኒት መኩሪያ፡፡ የአዲስአድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ እንዴት…
Rate this item
(0 votes)
3.5 ሚሊዮን ፓውንድ እንደሚያወጡ ይገመታል ብራዚላዊው የእግር ኳስ ንጉስ ፔሌ፤ በተጫዋችነት ዘመኑ የተሸለማቸውና ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ውድ ንብረቶች በመጪው ወር ለንደን ውስጥ በሚካሄድ ጨረታ ለሽያጭ እንደሚቀርቡና 3.5 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣሉ ተብሎ እንደሚገመት ሮይተርስ ዘገበ፡፡ጁሊየንስ ኦክሽን በተባለው አጫራች ኩባንያ አማካይነት ለጨረታ…
Rate this item
(9 votes)
የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲን ተመልከቱ - የአሜሪካ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው። የአሜሪካ፣ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ ኤርፖርቶችን በወረፋ አጨናንቆ እያተራመሳቸው ነው።በትልልቅ ኤርፖርቶች ላይ፣ ፍተሻና የፀጥታ ቁጥጥር የማካሄድ ስልጣን የተሰጠው የአሜሪካ የትራንስፖርት ደህንነት ኤጀንሲ፤ ከሌሎች የመንግስት መስሪያ ቤቶች ሁሉ የሚበልጥ ልዩ ስልጣን…
Rate this item
(8 votes)
ባለፉት 25 ዓመታት በዲሞክራሲ ግንባታ፣በሰብአዊ መብት አያያዝና በፍትህ ሥርዓት----የተመዘገቡ ስኬቶችናውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? ግንቦት 20 ለኢትዮጵያውያን ምን ፈየደላቸው? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ መታሰቢያካሳዬ፤አንጋፋውን የህግ ባለሙያ አቶ አብዱ አሊ ኢጂራን አነጋግራቸዋለች፡፡እርስዎ ግንቦት 20ን እንዴት ይገልጹታል ?ግንቦት 20 ትልቅ ቀን ነው፡፡ ትልቅ የሆነው ግን…
Saturday, 28 May 2016 15:27

ቬንዝዌላ - የቅዠት አገር

Written by
Rate this item
(5 votes)
አገሪቱ ለሃብታሙም ለድሃውም ሲኦል ሆናለች፡፡ የፋብሪካ ባለቤት መሆን፣ እዳ ነው፡፡ ትንሽዬ ምግብ ቤት ከፍቶ መስራት እንኳ፤ ትዕግስትን ያስጨርሳል፡፡ በየአመቱ ሰላሳ አይነት የስራ ፈቃዶችን ለማሳደስ መንከራተት የግድ ነው፡፡ ለአንድ ምናብ ቤት ወይም ለአንድ ፋብሪካ ሰላሳ የፈቃድ እድሳት! እንኳን ሰላሳ፣ አንዱን የስራ…