ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
 “--- በሐሳብ ወዲያና ወዲህ እየተማታ ሌሊቱ ይገሠግሣል፡፡ አራዊቱ ይጮኻሉ፡፡ እንዲያውም አንዳንዶቹበአጠገቡ ናቸው፡፡ ከሹክሹክታ፣ እስከ ግሣት፣ ከሲርታ እስከ ፉጨት ድምጻቸው ይመጣል ይሄዳል፡፡--- ” የቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ናቸው። የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ…
Rate this item
(0 votes)
“የምሩፅ አልፋና ኦሜጋው ኢትዮጵያዊነት ነው” ምሩፅ የተወለደው በትግራይ ክልል ዓዲግራት አካባቢ ጉሎምኻዳ ወረዳ ነው፡፡ ልክ እንደ ዓድዋ፣ የሶማልያውና የማህዲስት ወረራ ጊዜ ኢትዮጵያውያን በጋራ ደማቸው ታሪክ ከፃፉባቸው የአንድነት ሀውልቶች አንዱ የሚገኘው ምሩፅ በተወለደበት አካባቢ ነው፡፡ ሻዕብያ ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ ከሁሉም አቅጣጫ…
Rate this item
(0 votes)
የማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ምን ይላል? - ከኃላፊነት የሚነሱ የመንግስት ባለስልጣናት የመቋቋሚያ አበል፣ የስራ ስንብት ክፍያ፣ የቤት አበልና የተሽከርካሪ አገልግሎት ይሰጣቸዋል - ከኃላፊነት የተነሳ የመንግስት የስራ ኃላፊ ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይ ተሽከርካሪውን ጨምሮ ሊያገኝ የሚገባው ጥቅማ ጥቅም ለቤተሰቦቹ ይሰጣል - ለተሿሚ…
Rate this item
(0 votes)
 ከጥቂት ወራት በፊት ለተከበሩ ሜትር አርቲስት ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መታሰቢያነት የተሠራው ሃውልት ከተመረቀ ማግስት ጀምሮ፣ የብዙዎቻችን ጉጉት የነበረው የጋራ ውርሳችን፣ “ቪላ አልፋ” ዕውን ሆኖ፣ የሎሬትን ዘላለማዊነት ለትውልድ ሲዘክር ማየት ነበር፡፡ ይህ ጥልቅ ምኞት የሎሬት አፈወርቅም የነፍሱ ናፍቆት እንደነበረ ማሳያው፣ ከህመም…
Rate this item
(6 votes)
“የእንፋሎት ሃይል”፣ “አሉቶ ላንጋኖ”... እየተባለ ሲነገርና ሲዘመር …ለስንት ዘመን ሰምተናል? … “ለስንት ዓመትስ ተፅፎለታል?” የሚል ጥያቄ ከጨመርንበትማ... ጉዳዩ የታሪክ ጥያቄ ይሆንብናል፡፡ ነገርዬው፣ ከሃያ ዓመት በላይ፣ ከሩብ ምዕተ ዓመት የዘለለ የረዥም እድሜ “ባለፀጋ” ነው፡፡ ሆኖታል። በመንግስት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ዘወትር የሚዘመርለት፤ በውሃና…
Rate this item
(7 votes)
በአንድ በኩል፡ አብዛኛው ነገር እየተሟላ ነው - በየዓመቱ ከመንግስት በጀት ውስጥ ሩብ ያህሉ ለትምህርት እየተመደበ ነው። በቂ ትምህርት ቤቶችና መማሪያ ክፍሎች፣ በዲፕሎማና በዲግሪ የተመረቁ መምህራን፣ ባለቀለም አዳዲስ መፃህፍት፣ ‘ፕላዝማ’ ቴሌቪዥኖችና ኮምፒዩተሮች... እየተሟሉ ነ … የትምህርት ጥራትን፣ የተማሪዎችን ውጤት ለማሳደግ!በሌላ በኩል፡…