ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
• የኦሮሚያና የፌደራል ወህኒ ቤቶች ለየቅል ናቸው • ፍ/ቤት ሥልጣን የለውም፤ ትዕዛዙ እየተፈጸመ አይደለም “አዲስ ስታንዳርድ” የተሰኘው የእንግሊዝኛ ድረገጽ፣ ሰሞኑን የኦነግ ከፍተኛ አመራር ከሆኑትና ለሁለት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ታስረው ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ከተፈቱት ከኮሎኔል ገመቹ አያና ጋር ቃለ…
Rate this item
(1 Vote)
‘ዳኞች ከመመረመሩ ይናገራል ምድሩ፣ ይገኛል ነገሩ’ በቅርቡ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌስቡክ ገጽ ላይ፣ የሕግ አውጪው የመንግስት አካል ከአራት ዓመት በፊት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት አድርጎ የሾማቸው ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እና አቶ ሰለሞን አረዳ በፍቃዳቸው ከሃላፊነታቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ሕዝብን ማን ይምራ? (ፍልስፍናዊ ምላሽ) ይህ ጥያቄ ረዥም ታሪክ ያለው ዐቢይ ጥያቄ ነው፡፡ ለምሳሌ፣ በግሪኮቹ የፖለቲካ ፍልስፍና ውስጥ አንዱ ወሳኝ ጥያቄ ..”ማን ይምራ? ማን ያስተዳድር?”.. የሚለው ነበር፡፡ ይህን ጥያቄ ይዘን እስከ ዛሬው የዘመናዊነት አስተሳሰብ (Modernity) ድረስ መዝለቅ እንችላለን። በጥንቱ ዘመን…
Rate this item
(4 votes)
 እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ ድል በአል በሰላም አደረስን። ወጣቶች በዚህ አጋጣሚ ብታነቡት ማለፊያ የምለውን መጻሕፍት ልጋብዝ።1ኛ. አፄ ምንሊክ እና የኢትዮጵያ አንድነትደራሲ ተክለ ጻድቅ መኩሪያ 2ኛ. ዐድዋና ምኒልክደራሲያን ፀሐፊ ገ/ሥላሴ እና ግራዝማች ዮሴፍ 3ኛ. የአድዋው ውሎየኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም4ኛ. አጤ ምኒሊክ ደራሲ…
Rate this item
(2 votes)
“በሀገራችን ጉዳይ ላይ ቀድመን ነው የምንገኘው” በጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ከሱተን ከተማ ገባ ብላ በምትገኝ “ጨላ” በተሰኘች መንደር ተወለዱ። የአራት ዓመት ህጻን እያሉ አባታቸውን በሞት አጡ። የአባታቸው አክስት እሳቸውንና ወንድማቸውን ይዘው ለማሳደግ ወደ ባሌ ዶዶላ ከተማ ሄዱ። ዶዶላ ለ6 ወራት…
Rate this item
(1 Vote)
[‹The I of man is The God of the scripture›] “ማመን ግን ሕልው የመሆኔ ማረጋገጫ ነው፤ ከመላው ሥነ-ተፈጥሮ ጋር የምገናኝበት የምዋዋልበት ቃልኪዳን.... ከሁለንታ ጋር የምተማመንበት፣ ሰው የመሆን መለኮትን የማምሰል ጸጋ (virtue)፣ በጎነት...” እኔ እንደ በርትራንድ ረስል ‹‹ሐይማኖት የፍርሃት ውጤት ነው››…
Page 12 of 264