ህብረተሰብ
“-- በዘመነ ኢሕአዴግ የተከሰተው ‹‹መባረር››ን እንደ መልካም እድል በመውሰድ፣ የተለያየ የግል ስራ ጀምረው ሕይወትና ቤተሰባቸውን የለወጡ ብዙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ለግል ኮሌጆች መስፋፋት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተባረሩ መምህራን ሚና ቀላል አይደለም፡፡ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች ባለቤቶች በአብዛኛው የቀድሞ ሠራዊት አባላት እንደሆኑም ይነገራል፡፡--”…
Read 1715 times
Published in
ህብረተሰብ
(ሀገራችንም እርሟን ታውጣ!) ይህ ግጥም ‹‹ከአክሱም ጫፍ አቁማዳ›› በሚል ርዕስ ደበበ ሠይፉ በ1967 ዓ.ም የጻፈው ነው፡፡ ‹‹ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ›› በሚል ርዕስ በ1992 ዓ.ም ባሳተመው የግጥም መጽሐፉ ተካትቷል፡፡ ግጥሙ መቸገርን መነሻ ያደረገ ነው፡፡ ችግርና ርሀብ ብቻ ሳይሆን፤ በእርስ በእርስ ግጭትና ፍጅት…
Read 1789 times
Published in
ህብረተሰብ
ይችን አለም ድንቁርናና ስልጣኔ ተባብረው እንድትጠፋ የፈረዱባት ይመስላል። ጋዛም ይሁን እስራኤል፣ አፍጋንም ይሁን ሶሪያ፣ ሱዳንም ይሁን ዩክሬን፣ አማራም ይሁን አፋር፣ ትግራይም ይሁን ወለጋ ደረጃውና አይነቱ ይለያይ እንጂ የንፁሃን ሰቆቃና ስቃይ ህመሙ አንድ ነው። የሰው ልጆች አንድ ናቸው - ሟች ስጋ…
Read 1212 times
Published in
ህብረተሰብ
ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚና ደራሲ ነው – ኤፍሬም እንዳለ። አለቀ። ከዚህ ውጪ ስለ እሱ ግላዊ ሕይወትና ማንነት፣ ጥረትና ልፋት በሕትመትና ብሮድካስት ሚዲያዎች ሲነገር ሰምቼ አላውቅም። የእሱም ፍላጎትም፣ ግድም አይመስለኝም፤ አደባባይ መውጣቱ። ደም ለመመለስ ቤቱን አቃጥሎ የሸፈተ ሰው፣ መልኩን አይደለም ጥላውን ሳያሳይ ጫካና…
Read 2731 times
Published in
ህብረተሰብ
በቅድሚያ ከክርስቶስ ልደት በኋላ ለ2016 ዓመታት ለሰነበተችው የኢትዮጵያ ምድር Happy Solar Return በማለት ልጀምር፡፡ የተቀበልነውን አዲስ ዓመት ምን አይነት ሰው ሆነን እንኑረው? በምን አይነት የአስተሳሰብ ቀመር አንጓዘው? የሚሉት ጥያቄዎች በየአመቱ የሚመጡ የሀሳብ መዘውሮች ናቸው፡፡ ሆኖም እነዚህን ጥያቄዎች ለማስተናገድ በቅድሚያ አዕምሯችንን…
Read 1661 times

Read 1144 times
Published in
ህብረተሰብ