ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
የዛሬው ጉዞዬን እጅግ ልዩ የሚያደርገው ከአዲስ አበባ ደብረዘይት ለመሄድ 4 ሰዓት ተኩል መፍጀቱ ነው፡፡ በተለይ አዲሱ፣ ፈጣኑ የአዲሳባ - ናዝሬት/አዳማ መንገድ ከተሠራ በኋላ ይሄን ማሰብ በአያሌው ያስደምማል፡፡ ይሄ ለምን ሆነ? ከኢየሩሣሌም ህፃናትና ሕብረተሰብ ልማት ድርጅት ጋር ወደ ደብረዘይት ለመሄድ የተቃጠርነው…
Rate this item
(0 votes)
ብሩክ ኢትዮጵያ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በሃላባ ልዩ ወረዳ በ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር ወጪ ያስገነባቸውን የሃላባ ቁሊቶ ከተማና አካባቢው የጋማ እንስሳት ደህንነት ጥበቃና ስልጠና ማዕከልና የጋማ እንስሳት ውሃ ማጠጫ ገንዳዎችን አስመረቀ፡፡በርካታ የጋማ እንስሳት በሚስተናገዱበት በሃላባ ከተማ ዋና የገበያ…
Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ሰውየው “የሚዜው ፈዛዛ…” ምናምን ሊባልለት ቀን ተቆርጧል፡፡ እናላችሁ…በመሀል ከአንድ ከሌላ እንትና ጋር እንደምትታይ ይነገረዋል፡፡ እሱም ለማጣራት ሲከታታል ከሆነ ሰው ጋር ያያታል፡፡ እሱም ከእንግዲህ የለም የእነታ እንጎቻ ከመባሏ በፊት ያልተጠናቀቁ ፋይሎችን እየዘጋች ነው ብሎ ግራ ይገባውና ጥቂት ጓደኞቹን ያማክራል፡፡ እናላችሁ…ያገኘው…
Monday, 20 October 2014 08:01

ወሮበላው ጋዜጠኛ

Written by
Rate this item
(10 votes)
እህቱን አግብቷል ሴቶችን እያስገደደ ይደፍር ነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ኢትዮጵያን አተራምሷል የተወለደው እ.ኤ.አ ሐምሌ 29 ቀን 1883 ነው፤ ቦታው ደግሞ በሰሜን ጣሊያን ሮማኛ አውራጃ ውስጥ ቫራኖ ዴደ-ኮስታ በተባለ ወረዳ ነው፡፡ አባቱ የብረታ ብረት ፋብሪካ ሠራተኛ ሲሆን እናቱ የአንደኛ ደረጃ መምህርት…
Rate this item
(5 votes)
አንጋፋና ወጣት ድምፃዊያን ዕውቅና ለመጐናፀፍ የበቁባቸውን ከሁለት ሺህ በላይ ግጥምና ዜማዎች በመድረስ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ያለው ዝነኛው የግጥምና ዜማ ደራሲ አበበ መለሰ፤ ለበርካታ አመታት ሲያሰቃየው ከነበረው የኩላሊት ህመም በተደረገለት የኩላሊት ተከላ የተሟላ ጤንነት መጎናጸፉ ኢትዮጵያዊያንን እንዳስደሰተ “የአበበ…
Rate this item
(14 votes)
“እኛ አገር የመፃፍ ክህሎት ያላቸው በርካታ ናቸው፤ እየፃፉልን ያሉት ጥቂቶች ቢሆኑም፡፡ እነዚህ ጥቂቶችም የመፃፍ አቅማቸውን ያህል አልሰጡንም ፤ ወይ ሰንፈዋል - ወይ ያልተመቻቸው ነገር አለ፡፡ ፍቅረ ማርቆስ ደስታ፣ በዕውቀቱ ስዩም፣ አለማየሁ ገላጋይ፣ እንዳለጌታ ከበደ፣ ሰርቅ ዳ.፣ ሌሊሳ ግርማና መሰሎች ባላቸው…