ህብረተሰብ

Saturday, 19 March 2016 11:25

ቤት፣ መሬትና አዲሳቤ

Written by
Rate this item
(3 votes)
በአለም ላይ ጣራና ግድግዳ በሚሊዮኖች የሚሸጥባት አገር አዲሳባ ብቻ ትመስለኛለች! ጆሮ አልሰማ አይል፡፡ በቅርብ የማውቃቸው ሠዎች አዲስ አበባ የሚገኝ መኖሪያ ቤታቸውን በ25 ሚሊዮን ብር ቸብ አድርገው፣ አሁን ቀለል ባለ ዋጋ ሌላ መኖሪያ ቤት እያፈላለጉ ናቸው አሉ፡፡ ቀለል ያለ ዋጋ ስንት…
Rate this item
(1 Vote)
ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ ፍጥነት እየቀነሱ መጥተው የመጥፋት አደጋ የተጋረጠባቸውን በኦሮሚያና ደቡብ ክልሎች ውስጥ የሚገኙትን የስምጥ ሸለቆ ሃይቆች፣ ከሞት የመታደግ ዓላማን አንግቦ የተንቀሳቀሰው የኪነጥበብ ባለሙያዎችንና የሚዲያ አባላትን ያካተተው ቡድን፤ ጉዞውን የጀመረው ከአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ላይ ነበር፡፡ ጉዞውን ያዘጋጁት…
Saturday, 19 March 2016 11:14

ነቀምቴ = ታጨች

Written by
Rate this item
(0 votes)
‹‹በውጭ መጓዝ በውስጥ መጓዝ ነው›› ይላሉ። በውጭ ሲጓዝ በውስጥ መጓዝ ያልቻለ ሰው፤ ‹‹እዚህ ቦታ ነበርኩ›› ከማለት የዘለለ ትርፍ አይኖረውም፡፡ ጉዞ ከልማድ እስር ቤት ያወጣል፡፡ ጠባብ ቦታ፤ ለጠባብ አዕምሮ ይዳርጋል፡፡ ጉዞ ፎገራን ዱር አድርጎ ከማሰብ ያወጣል፡፡ አባይን ሳያዩ ምንጭን እያመሰገኑ ከመኖር…
Rate this item
(33 votes)
ክፍል 1አዲሱን የበዕውቀቱ ስዩምን መፅሐፍ (ከአሜን ባሻገር) መገምገም እንደ ንባቡ አዝናኝ አይደለም,,,በጥቂቱ ሁለት ምክንያቶች ይኖሩኛል፡፡ የመጀመሪያው ከመጽሐፉ የትረካ መዋቅር ቅርጽ ጋር የተቆራኘ ነው፡፡ ከጭብጦቹ ብዛት አንጻር ደራሲው ለተደራሲያኑ ሐሳቡን ለማስቃኘት የመረጠው ቅርጽ ቀጥተኛ ሳይሆን ባለ ብዙ መስኮት (Multiple frames) ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ማዕረግ፥ ከመጠሪያ (ከተጸውዖ) ስም በፊት እየገባ የአንድን ሰው የሙያ፡ የዕውቀት፡ የሃላፊነት ወይም የሹመት ደረጃንና ድርሻን የሚያመለክት ቃል ወይም ሀረግ ነው። ማዕረግ፡ በተለያዩ ሀገራት የተለያየ አጠቃቀም ቢኖረውም እንኳ ሁሉንም ማዕረጎች የሚያመሳስላቸው የጋራ ምንነት ግን ክብደትን በቁጥር እንደሚተረጉም ሚዛን ማዕረግነቱን የፈጠረ ተመጣጣኝ…
Rate this item
(32 votes)
አንድ ጥጃ የሚያሳድግ ሰው ነበር፡፡ ጥጃውን ሲፈልግ ጆሮውን ይጎትተዋል፣ ሲፈልግ በዱላ ይዠልጠዋል፣ ሲፈልግ ጨው እያላሰ ይስበዋል፣ ሲፈልግ ደግሞ በገመድ አሥሮ ያስከትለዋል፡፡ በዚህ መንገድ ሄዶ ጥጃው አደገና ወይፈን ሆኖ ቀንድ አበቀለ፡፡ የጥጃውም ባለቤት እንደለመደው በዱላ ሊመታው፣ ጆሮውን ሊጎትተው፣ በዱላም ሊዠልጠው ተነሣ፡፡…