ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
አድማስ ትውስታ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ.ም በሃርመኒ ሆቴል፤ ፀረ-ሙስና ላይ ያተኮረ አንድ ወርክሾፕ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ “መልካም አስተዳደርና የህግ የበላይነትን በማስፈን ሙስናን በግልጽነትና በተጠያቂነት የሚታገሉ ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎ ማጎልበት” በሚል ርዕስ በትራንፓረንሲ ኢትዮጵያ አማካኝነት የተሰናዳ ሲሆን ፕሮጀክቱ፤ ለሶስት ዓመት የሚቆይና…
Rate this item
(1 Vote)
 አቈልቊዬ ፡ ባይ ፡ መሬቱን ፡ቈስሎ ፡ አገኘሁት ፡ እግሬን ፡ምን ፡ አሳዘነኝ ፡ ለእግሬ ፡ ቊስል ፡ስሄድ ፡ እኖር ፡ ይመስል፡፡(ከብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል)ሞት በስሙ ኗሪ ነው፡፡ ሶምሶን ሹሩባው ላይ ሀይል እንዳለው ሁሉ ሞትም ስሙ ላይ ነው…
Rate this item
(0 votes)
 ስኬት አመለካከት ነው፡፡ ስኬት ልማድ ነው። እንደሚቀዳጁት ለሚያምኑና መሻታቸውን ወደ ተግባር ለሚለውጡ ሁሉ፣ ስኬት በቀላሉ የሚገኝ ነው፡፡ስኬት አንዳችም ምስጢር የለውም። ስኬትን የተቀዳጁቱ አያሌዎች፤ ስኬታማ ከመሆናቸው በፊት ዓመታትን ለስራቸው፣ ከልባቸው ለሚወዱትና ለህልሞቻቸው መሰዋታቸውን በግልፅ ይተርካሉ፡፡በሁሉም ሁኔታ፣ ዋናው ጭብጥ ሁሌም ተመሳሳይ ነው፤…
Saturday, 08 July 2023 00:00

ተወርዋሪ ኮከብ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ይኼ የሆነው ባለ አንባሻ ቅርጽዋ - የዚያድ ባሬ ሶማሌ ልትወርረን ስትቃጣ ነበር፤ ቤታችን ቡና እየተቀቀለ ስለነበር ‹የትም እንዳትሄድ› ስለተባልኩ ታዛ ላይ ቁሜ ውጭ-ውጭውን አያለሁ። ካፊያ ቢጤ ይስተዋላል። እግዚሔር በሰው ልጆች ክንድ ላይ የተደረተውን ንቅሳት ተጠይፎ በግማሽ ክብ ቅርጽ ባለ ሰባት…
Monday, 03 July 2023 08:54

ሰማዕቱ ፓትርያርክ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምድር፣በኢትዮጵያውያንጳጳሳት የተሾሙ ሁለተኛው ፓትርያርክየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስቀድሞ በቅዱስ ሐርቤ (፩ሺ፩፻፲፯-፩ሺ፩፻፶፯ ዓ.ም.) በኋላ በዐፄ ዮሐንስ ራብዓዊ (፩ሺ፰፻፷፫-፩ሺ፰፻፹፫ ዓ.ም.) ከሊቃውንቷ መካከል መርጣ ጳጳስ ለመሾም ለእስክንድርያ ቤተ ክርስቲያን ደጋግማ ያቀረበችው ጥያቄ፣ በ፳ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አጋማሽ ላይ…
Saturday, 01 July 2023 00:00

ሁሌም መማር አታቋርጡ!!

Written by
Rate this item
(0 votes)
እውነቱ ምን መሰላችሁ? ከምትገምቱት በላይ አዕምሮ፣ ችሎታና አስተዋይነት ተችሯችኋል - በቀሪው ዕድሜያችሁ ልትጠቀሙበት ከምትችሉት በእጅጉ የላቀ፡፡ እናንተ ከምታስቡት በላይ በእጅጉ ብልህ ናችሁ፡፡ የማታሸንፉት መከራ፣ የማታልፉት መሰናክል፣ የማትሻገሩት እንቅፋት የለም፡፡ የማትፈቱትም ችግር እንዲሁ፡፡ አዕምሮአችሁን ተጠቅማችሁ የማታሳኩት አንዳችም ግብ የለም፡፡አዕምሮአችን ከጡንቻችን ጋር…
Page 7 of 262