ህብረተሰብ
በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት አዳዲስና በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የጥናት ቡድን፤ በርካታ የአካባቢው ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እንደተፈፀመባቸው በማስረጃ ማረጋገጡን አስታውቋል። ባለፉት 40 ዓመታት ህወኃት በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት አካባቢ በአማራ ህዝቦች ላይ የፈፀመውን ማህበራዊ…
Read 4723 times
Published in
ህብረተሰብ
(በዛሬው ፅሁፌ በተለያየ ዘመን የተነገሩ አስቂኝና አስገራሚ አጫጭር የፍልሰፍና ወጎችን እንመለከታለን፡፡) ‹‹እኔ ንጉስ ነኝ ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?››በጥንታዊት ግሪክ በ4ኛው ክ/ዘ ብህትውናን እንደ የኑሮ ፍልስፍና አድርገው ሲኖሩ የነበሩ ሲኒኮች የሚባሉ ፈላስፎች ነበሩ፡፡ ከሲኒኮች መካከልም በጣም ታዋቂ የነበረው ዲዮጋንስ ነው፡፡ እናም አንድ…
Read 6414 times
Published in
ህብረተሰብ
Wednesday, 13 April 2022 17:40
ከደቡብ አፍሪካዊው ባለፀጋና ከኢትዮጵያዊቷ የጀበና ቡና ሻጭ የተወለደች የአርባ ምንጭ ታዳጊ
Written by ልጅ አቤኑ (አቤንኤዘር ጀምበሩ)
የህይወት የመጨረሻ ጠርዝ ላይ የነበሩት ታዋቂው የደቡብ አፍሪካ የአካውንቲንግ ቢዝነስ ባለቤትና የፀረ አፓርታይድ ንቅናቄ ታጋይ ፖለቲከኛ፣ በጣርና በሰመመን ውስጥ ሆነው፣ አንድ ነገር ደግመው ደጋግመው ይናገሩ ነበር፤ “ልጄን ሳሊንን ከመሞቴ በፊት ልያት፣ ሳሊኒ እኔ እያለሁ ምንም አትሆኚም” እያሉ። የሳሊኒ ወላጅ አባት…
Read 1426 times
Published in
ህብረተሰብ
በየመስሪያ ቤቱ የተለጠፉት ቅንነት፣ ታማኝነት፣ አለማዳላት፣ ግልፅነት ... የሚሉት ፅንሰ-ሃሳቦች በጎ ሕሊና መገለጫዎች ናቸው። አንድ ሕብረተሰብ ወይም ሃገር እነዚህ ነገሮች ከበዙለት ሁለንተናዊ እድገቱ በሰላም ላይ ተመሥርቶ ይቀጥላል፡፡ ባለዕውቀቱና በሃላፊነት ላይ ያለው ደግሞ በጎ ሕሊና ኖሮት ሕዝብን ካገለገለ ያቺ ሃገር በእውነት…
Read 1339 times
Published in
ህብረተሰብ
በቀደሙት ዘመናት በተለይ በጦርነት በተቃኙት የትግል ረድፎች የጀግኖች ስም ሲወሳ፣ አብሮ የሚከተል ታሪክና ገድል ፈፃሚ አለ፡፡ ያኔ ሰዎች በአየር እሳት የሚተፋ ጀት ሳይኖራቸው፣ ሠንሰለት ጫማ ያደረገ፣ እሳት የሚተፋ ብረት ለበስ ታንክ ሳይሰሩ፣ ያኔ ነዳጅ እየጠጣ ዘይት እየላሰ የሚሮጥ ተሽከርካሪ ለጦርነት…
Read 1609 times
Published in
ህብረተሰብ
“የኢትዮጵያ ጦር ለምን ማይጨው ላይ ተሸነፈ ብዬ ብዙ ጊዜ አስብ ነበር፤ የተሸነፈው ባለመሰልጠናችን ነው፡፡” - ብ/ጄነራል መንግስቱ ነዋይ የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያና ፖሊስ ጀግኖች (ቬትራን) ማህበር በማይጨው ጦርነት የተካሄደበትን 86ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ፣ መጋቢት 25 ቀን 2014 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል አንድ…
Read 1372 times
Published in
ህብረተሰብ