ህብረተሰብ

Saturday, 03 August 2013 10:39

የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ተናጋሪዋ ምድር “ጋዜጠኝነት የተጀመረው አክሱም ውስጥ ነው” የዛሬው ጉብኝታችን የሚጀምረው ከሳባ ቤተመንግሥት ነው። ከአክሱም ከተማ ምዕራባዊ አቅጣጫ፣ ትንሽ ወጣ ብሎ የሚገኘው የሳባ ቤተመንግሥት ልዩ ልዩ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 42 ክፍሎች አሉት፤ ሌሎች አራት አብያተ መንግሥታትም አክሱም ውስጥ ተቀብረው እንደሚገኙ ተረድተናል፡፡…
Rate this item
(6 votes)
ተናጋሪዋ ምድር “ትግራይ ተነብባ የማታልቅ ግዙፍ መጽሐፍ ናት” ዛሬ ከሁሉም በላይ የሚያስደምመውንና እንደ ጥሩ ልብ ወለድ አዕምሮን ሰቅዞ የሚይዘውን የታላቋን አክሱምን ፋይል እናገላብጣለን፡፡ አክሱም ቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ “ገናና” ከነበሩት የዓለም መንግሥታት ጐራ ትሰለፋለች፡፡ በንግድ፣ በወታደራዊ መስክ፣ በሥነ ጽሑፍ እና…
Saturday, 20 July 2013 10:20

የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ተናጋሪዋ ምድርትግራይ የትራጀዲና ኮሜዲ መድረክ ናት!ከክርስቶስ ልደት 2006 ዓመት በፊት “አልሙጋህ” የተባለ ጣኦት ይመለክበት የነበረውን አዲአካውህን ጐብኝተን ውቅሮ ስንገባ ነው ጽሑፌን በይደር የቋጨሁት፡፡ ውቅሮ ለጥ ባለ ሜዳ ላይ የተመሰረተች ዘመናዊ ከተማ ናት፡፡ ከዚያች ውብ ከተማ ዳር እንደደረስን የከተማዋ ከንቲባና ነዋሪዎችዋ…
Rate this item
(1 Vote)
ተናጋሪዋ ምድር የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ ሰኔ 10 ቀን 2005 ዓ.ም ለጥበብ ተገዦት እንዳለፉት ሁለት ቀናት የወከባ ዕለት አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የዕለቱ መርሐ ግብር መቀሌንና አካባቢዋን መጐብኘት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር ከክልሉ መንግሥት ባገኘው ሙሉ ድጋፍ ያዘጋጀው “የዓባይ ዘመን ሕያው የጥበብ ጉዞ…
Saturday, 13 July 2013 10:41

ታሪካዊቷ የትግራይ ምድር

Written by
Rate this item
(4 votes)
“…ግብጽ በነዚያ ጥንታዊ ዘመናት በኢትዮጵያውያን አገዛዝ (የበላይነት) ሥር ነበረች፡፡ ሳይክሎፒዲያ በሚለው ቢቢላካል ሊትሬቸር (ሥነ-ጽሑፍ) ውስጥ እንደተጠቀሰው፤ ኢትዮጵያ የሚለው ስም ለግብጽ ነገሥታትና የንግሥናው ቤተሰቦች የተሰጠ ስም እንደነበር ይመሰክራል፡፡ በእርግጥም በነዚያ ዘመናት ኢትዮጵያ ግብጽን ገዝታለች…” የኢትዮጵያ ደራስያን ማኅበር “ሕያው የጥበብ ጉዞ” በሚል…
Rate this item
(4 votes)
ተናጋሪዋ ምድር ባለፈው ሳምንት ጉዞውንም ጽሑፉንም በይደር አቆይተነው ነበር፡፡ እነሆ ከዚያው ቀጥለናል፤ የቆምንበትን ቦታ ለማስታወስ ያህል አስደናቂ ለውጥ ወዳየሁበት ግራ ካ/ሀ ልመልሳችሁ፡፡ ግራ ካሱ መለመላውን የቆመ ሰው ይመስል ነበር፡፡ አሁን የተፈጥሮ ክብሩን ተጐናጽፏል፡፡ ሰው እና እንስሳት እንዳይደርሱበትም ሰባ የጥበቃ ሰራተኞች…