ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
አሸንዳ እስከ 16ኛው መቶ ክ.ዘመን በመላ ኢትዮጵያ ይከበር ነበርመቀሌ ስንደርስ የማለዳዋ ፀሐይ ከደመናው ጋር ግብግብ ገጥማለች፡፡ የመቀሌው አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ አየር ማረፍያ ግን መደበኛ ተግባሩን እያከናወነ ነው፡፡ ከወትሮው በርከት ያሉ እንግዶቹን በማስተናገድ ተጠምዷል፡፡ እለቱ ደማቁ የአሸንዳ በአል የሚከበርበት…
Rate this item
(2 votes)
ባለፈው ሀምሌ ወር በሳኡዲ አረቢያ በቤት ሰራተኛነት ተቀጥረው የሚሰሩ ሶስት ኢትዮጵያውያን በግድያ ወንጀልና የግድያ ሙከራ ፈፅመዋል በሚል ተወንጅለዋል፡፡ ይሄንን ተከትሎም አንድ የሳኡዲ ባለስልጣን፤ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኞች ወደ አገራቸው እንዳይመጡ መወሰኑን ተናግረዋል፡፡ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለሥራ የሚጓዙ ኢትዮጵያውያን ከአገራቸው መንግስት የሚደረግላቸው…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን፣ ወደ ዝግጅት ክፍላችን አንድ በእድሜ ብዛት ንትብ ያለ ባለ 34 ገጽ መጽሔት መጣልን። ክፍለሀገር ከሚኖር፣ የእነ ፈቃደ አዘዘ የቀድሞ ተማሪ እጅ ከ40 ዓመት በላይ የቆየው ‹‹ቴዎድሮስ›› የተሰኘው ይኽ መጽሔት፣ ደብረታቦሩ ከተማ በሚገኘው፣‹‹ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት›› በ1964 ዓ.ም.…
Rate this item
(6 votes)
አሁን አለን በመኪናችን ውስጥ ሆኖ መንገዱን እየመራን የሚገኘው ጓደኛችን አክሊሉ ጉላይ፡፡ አሁን ዛላንበሳ ከተማ ውስጥ ነው የምንገኘው፡፡ ወደ ዋነኛው የጉዞአችን መዳረሻ አሊቴና ለመድረስ ሁለት አማራጭ መንገዶች አሉን፡፡ አንደኛውና የተለመደው መንገድ ለተወሰኑ ደቂቃዎች የኤርትራን ግዛት አቋርጠን ተመልሰን የምንወጣበት መንገድ ሲሆን ሌላኛው…
Rate this item
(2 votes)
አንዳንዴ ለነገሮች የምንሰጠው ትርጓሜ እንደየአካባቢያችን ዓውድ ይወስናል፡፡ በዚህ ዐውድ ውስጥ ደግሞ ባህል፣ ልማድና እምነት የየራሳቸውን ፈንታ ያዋጣሉ፡፡ በተፈጥሮ የተቀበልናቸውን ነገሮች ማህበረሰብ፣ ቤተሰብና አካባቢ እንደልምዳቸውና ዝንባሌያቸው ሞገስ ሊሰጡን፣ ወይም ዝቅ አድርገው ሊፈርጁን የሚችሉበት ቀጥተኛ ያልሆነ ሥልጣን አላቸው፡፡ እኔም ዛሬ ከዓለማችን ፀሐፍት…
Saturday, 10 August 2013 11:23

ተናጋሪዋ ምድር

Written by
Rate this item
(4 votes)
የትግራይ ጉዞ ማስታወሻ‹‹ኧረ ጉድ በዛ ኧረ ጉድ በዛ፤በጀልባ ተሻግሮ አበሳን ቢገዛ”ዛሬ የጥበብ ጉዟችን ይጠናቀቃል፤ግን ገና የምናያቸው ድንቅና ታሪካዊ ቦታዎች አሉ። ወደ አክሱም ስንጓዝ ጊዜው በመምሸቱ ምክንያት በይደር ያለፍናት አንድ ገናና ታሪክ የተፈፀመባት ቦታ አለች፡- አድዋ! እንኳንስ ኢትዮጵያዊ ሆኖ ጥቁር አፍሪካዊ…