ህብረተሰብ
አቶ ተፈራ የኋላወርቅ በባህርዳር አካባቢ በሚገኝና “መሸንቲ” በተባለ የገጠር መንደር የተወለዱ የገበሬ ልጅ ናቸው፡፡ በቴክስታይል እና በማይኒንግ ኢንጅነሪንግ ሁለት ዲግሪ ያላቸው አቶ ተፈራ፤ በሞስኮ ከተማ “አቬኑ አፍሪካ” በተባለ የራሳቸው ባርና ሬስቶራንት ማናጀር ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሠይፉ…
Read 3757 times
Published in
ህብረተሰብ
ልጅ እያለሁ እንቁጣጣሽን የሚያህል ደስ የሚለኝ በዓል አልነበረም፡፡ የአበባ ስዕል መሳል አልወድም። የማልወደው ግን ስዕል መሳል ስለማልችል ብቻ ነው፡፡ እቤታችን ሌሎች ልጆች የሚያመጡአቸውን ስዕሎች ወስጄ እንድሸጥ ስለሚፈቀድልኝ ባለመሳሌ ብዙም አልቆጭም፡፡ በዚህ በልጅነት ህይወት ውስጥ ከሌሎች ጐልተው ትዝ የሚሉኝ፣ አክስቴ እና…
Read 2663 times
Published in
ህብረተሰብ
የዛሬ አሥር ዓመቱን ዘመን መለወጫ በዓል የማስታውሰው ከአንዲት ባተሌ ድመት ጋር አዳብዬ ነው፡፡ እዚህ ትውስታ ውስጥ ደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔርም አለበት። ያኔ ድመቷና እሱ መካኒሳ አቦ አካባቢ ጉርብትና በማጠናከር ላይ ነበሩ፡፡ ስብሐት የተከራየው ሙሉ ግቢ ውስጥ ማን እንዳከራያት ያልታወቀች ባተሌ ድመት…
Read 3753 times
Published in
ህብረተሰብ
ለአዲስ ዓመት የሆነ ስጦታ ማበርከት ያምረኛል። ስጦታ መስጠት የምፈልገው ደግሞ ለሁሉም ሰው ነው፡፡ “አርፈህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልዎ! አትልም ምን ጣጣ ታበዛለህ?” እንደምትሉኝ ቢገባኝም/ቢሰማኝም…ይህ ግን የገፀ በረከት (ገፅ የማበርከት) ጥሜን አይቆርጥልኝም፡፡ስለዚህ እስቲ ላስብ፡፡ ምን ልስጣችሁ?...የሀምሳ ብር የሞባይል ካርድ በየስልኮቻችሁ ላይ…
Read 7799 times
Published in
ህብረተሰብ
ዘመን መቁጠር የተጀመረው “በዚህ” ወይም “በዚያ ጊዜ ነው” ማለት ይከብዳል፡፡ ምክንያቱም የተለያዩ አገሮች እንደየእምነታቸውና የሥልጣኔ ደረጃቸው ልዩ ልዩ የዘመን ቀመር ሊኖራቸው ይችላል፤ አላቸውም፡፡ ብዙውን ጊዜ ግን የዘመን አቆጣጠር ከሃይማኖቶች አነሳስና ዕድገት ጋር ይያያዛል፡፡ ባቢሎናውያን፣ ግሪካውያን፣ ህንዳውያን፣ ግብፃውያን፣ ቻይናውያን፣ ሮማውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣…
Read 15069 times
Published in
ህብረተሰብ
ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነኝ ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ “ኅብረተሰብ” አምድ ላይ ካሌብ ንጉሤ የተባሉ ፀሃፊ “ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በማለት ራሳቸው ጠይቀው ራሳቸው የ”መለሱበት” ፅሁፍ ነው፡፡ ፀሐፊው ለሴቶች መቆርቆራቸው ያስመሰግናቸዋል፡፡መፅሐፍ ቅዱስን አንብበው ከሆነ የፃፉት፣ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 2 ቁጥር…
Read 4441 times
Published in
ህብረተሰብ