ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
“ወጣቶች፤ ሀገራችሁን ውደዱ፤ አንብቡ!” በሐዋሳ ከተማ ሐይቁ ዳርቻ በሚገኘው “ሌዊ ሪዞርት” የተሰራው “የተረት ቤት” ጥቅምት 23 ቀን 2006 ዓ.ም ተመርቋል፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመርያው እንደሆነ የተነገረለት “የተረት ቤት”፤ ለበርካታ አስርት ዓመታት በሬዲዮና በቴሌቪዥን ተረት በመንገር በሚታወቁት የ90 አመቱ አርቲስት ተስፋዬ ሳህሉ (አባባ…
Rate this item
(31 votes)
አማርኛ ለማይችሉ የአበሻ ልጆች የእንግሊዝኛ መዝሙር ለማዘጋጀት አስቤአለሁ ዩኒቨርስቲ ገብቼ ሙዚቃ በመማር ተሰጥኦዬንና ችሎታዬን ለማሳደግ ተዘጋጅቻለሁ ሥራችንን የሚወድና የሚያከብር ሰው ኦርጂናሉን ካሴት እየገዛ መጠቀም አለበት በኒው ዮርክ የጆን ኤፍ ኬኔዲ አለም አቀፍ የአውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ ከአንድ ሰዓት በኋላ ወደ ፍሎሪዳ…
Rate this item
(5 votes)
ከአፍሪካ የተገኘው አንድ ሃያል ብቻ ነውከ72 ሃያላን መካከል ሴቶች 9 ብቻ ናቸውየቭላድሚር ፑቲን አንደኛ መባል አነጋጋሪ ሆኗል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የራሱን መምረጫ መስፈርት ተጠቅሞ፣ ከአጠቃላዩ የአለም ህዝብ በመቶ ሚሊዮን አንድ ሃያል ስሌት የአለማችንን ሃያላን በየአመቱ መምረጥ የጀመረው እ.ኤ.አ በ2009 ነው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
“ሀረስቱል ሽባበል ሙጃህዲን ፊ ቢላደል ሂጅራተይታን” በሚል ስያሜ ተደራጅተው ከአልቃኢዳ አልሸባብ ጋር የቀጥታ ግንኙነት በመመስረ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሽብር መዋቅሮችን በመፍጠር ህገመንግስታዊ ስርአቱን ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል በተከሰሱት 28 ግለሰቦች ላይ ምስክሮች እየተሰሙ ነው፡፡ ከጥቅምት 19 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ…
Rate this item
(40 votes)
በታላቁ መጽሃፍ “መጽሃፍ ቅዱስ” ላይ በመጽሃፈ ነገስት ቀዳማዊ ላይ በምዕራፍ 10 ከቁጥር 1 እስከ 13 ድረስ ንግስተ ሳባ ጠቢቡ ሰለሞንን ጎብኝታ ወደ ሃገሯ እንደተመለሰች ይናገራል፡፡ ዓረቦች ይህንን ታሪክ የግላቸው ለማድረግ መጠነ ሰፊ ጥረት አድርገዋል፤ ባይሳካላቸውም፡፡ ንግስተ ሳባ የራሳቸው ንግስት በመሆን…
Rate this item
(3 votes)
አድዋ ላይ ከወደቁት ጀግኖች ኢትዮጵያውያን አንዱ የሆኑት ፊታውራሪ ገበየሁ፤ “ጠላትን ስሸሽ ከሞትኩኝ አስከሬኔን እዚያው ቅበሩ፤ ጠላትን ፊት ለፊት ተጋፍጬ ከሞትኩ ግን አስከሬኔን በሀገሬ ይቅበሩልኝ” ሲሉ አፄ ምኒልክን ቃል አስገብተዋቸው ነበር፡፡ የአድዋ ጦርነት ተጀመረ፡፡ ባልቻም እያዋጉ ጠላት ያለበት ድረስ በድፍረት ዘለቁ፡፡…