ህብረተሰብ
የዳንስ ውድድር፣ ኮሜዲ፣ የፍቅር ዜማዎች፣ እራትና ወይን ጠጅየሆቴሎቹ የመዝናኛ ክፍያ ከ600 ብር - 5ሺ ብር ይደርሳል በዛሬው ዕለት በመላው ዓለም የሚከበረውን የፍቅረኞች ቀን (Valentine’s day) ምክንያት በማድረግ አዲስ አበባን ጨምሮ በሃዋሳ ቢሾፍቱና ላንጋኖ የሚገኙ ትልልቅ ሆቴሎች ለፍቅረኞች ምሽት ሽርጉድ እያሉ…
Read 3102 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሳምንት ባቀረብኩት ጽሑፍ፤ የፊደላችን እያንዳንዱ ሆህያት በጽንፈ - ዓለም ውስጥ ያላቸውን ሠፊ ውክልናና በተሰጧቸው የቁጥር ኮድ አማካኝነት በዚሁ ጽንፈ - ዓለም የተከናወኑ፣ እየተከናወኑ ያሉትንና ወደፊትም የሚከናወኑትን ኩነቶች የማወቂያ ስልቶች እንደሆኑ በዋናነት ለማመላከት ሞክሬአለሁ፡፡ ከዚህ አንፃር የግዕዝ ፊደላት ከማንነት ቅርስነታቸው…
Read 1467 times
Published in
ህብረተሰብ
ዐርብ ታህሣሥ 3 ቀን 2007 ዓ.ም የመጀመሪያው የካይሮ ልዑካን ስብሰባ ተካሄደ፡፡ የመጀመሪያው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ስብሰባ መሆኑ ነው፡፡ የስብሰባው መሠረታዊ ጉዳይ በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል የዐባይ ግድብን በተመለከተ ዕምነት ማስረፅ ነው (Building Trust እንደማለት) ይህን ዕምነት ማስረፅ ማለት የአገራችንን ትልቅ ስዕል (The…
Read 1801 times
Published in
ህብረተሰብ
ለታላቁ የዓባይ ሕዳሴ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ብዙ መረጃዎችና ጉዳዮች እንደተነገሩ ይገባኛል፡፡ ይሁንና የሚባሉት ነገሮች ሁሉ ማለቂያ ያላቸው አይደሉም፡፡ መረጃዎቹ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በተደጋጋሚ በአንክሮ፣ በፍቅር፣ በልግስናና በታላቅ ኩራት የሚያዳምጧቸው፣ የሚያነቧቸውና የሚከትቧቸው እንደሆኑ ከልብ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ሰሞኑን የታላቁን ሕዳሴቸው እንደሆኑ ከልብ…
Read 2920 times
Published in
ህብረተሰብ
“ምሳቸውን እያሰቡ እንዲማሩ አንፈልግም”በቅዱስ ሚካኤል ት/ቤቶች ለሰባት አመታት ያስተማረው ሳሙኤል ተስፋዬ፤ የት/ቤቱ ዳይሬክተር እንደነበረም ይናገራል፡፡ በመምህርነት ዘመኑ በድህነት አረንቋ ውስጥ ተዘፍቀው ምሳ ሳይመገቡ የትምህርት ገበታ ላይ የሚቀመጡ ህፃናትን ባያስተውልም ተወልዶ ባደገበት አራት ኪሎ ግን በድህነት የሚማቅቁና ሳይመገቡ ት/ቤት የሚሄዱ ህፃናት…
Read 2199 times
Published in
ህብረተሰብ
ባለፈው ሳምንት ጽሑፌ ስለ ቋንቋ በመጠኑ እንዲሁም የግዕዝ ፊደልና ቋንቋ ለካም የተሰጠ ጥንታዊና መሠረታዊ ሃብታችን እንጂ ሴማውያን ለአፍሪካ ማለትም ለኢትዮጵያ የሰጡት እንዳልሆነ በአጭሩ ለማሳየት ሞክሬአለሁ፡፡ ይህም ሀሳቤ ምሑራኑ በስፋት ተመራምረውበት ፈር የሚያሲዝና ከዘርፉ ጋር ያለንን ታሪካዊ ቁርኝት የሚያሳይ የጥናት ውጤት…
Read 4499 times
Published in
ህብረተሰብ