ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የቅጣት ነገር ሲነሳ ትዝ የሚለኝ ጥዋት ጥዋት ሰንደቅዓላማ ለመስቀል ትምህርት ቤት የምንሰለፈውን ሰልፍ ማታ ማታ ለመገረፍ ቤት ውስጥ የምንደግመው ነገር ነው ። ብሄራዊ መዝሙር የተከፈተ ይመስል አባታችን ፊት ያለምንም ንቅናቄ ቀጥ ብለን ባልተዛባ ሰልፍ ቆመን እንገረፋለን። ተራችንን እንኳ አናዛባም። ብቻ…
Rate this item
(2 votes)
ከ50 በላይ የዓለም መሪዎች፣ ከ100 የሚበልጡ የአገራት ሚኒስትሮች፣ ከ2ሺ በላይ የቢዝነስ ሃላፊዎች… በአጠቃላይ ከ5ሺ -7ሺ የሚደርሱ የዓለም ህዝቦች ከሰኞ ጀምሮ ለ4 ቀናት በአዲስ አበባ ላይ ከትመው ሲወያዩ ሰንብተዋል፡፡ 3ኛው ዓለምአቀፍ የፋይናንስ ፎረም ለልማት በመዲናዋ በመካሄዱ ኢትዮጵያ የቱን ያህል በምን ረገድ…
Saturday, 11 July 2015 12:00

ረመዳን እና ነብዩ ሙሐመድ

Written by
Rate this item
(22 votes)
በረመዳን ወቅት የነበሩትን የነብዩ ሙሐመድ ተግባሮች ምን እንደሚመስሉ ብንገምት ምን አልባት ከባድ አድርገናቸው ሊሆን ይችላል፡፡ እውነት የነብዩ የረመዳን ተግባሮች ከባድ ነበሩ?አምላክ ነብያትን ከራሳቸው ህዝብ መካከል መርጦ ሲልክ÷ህዝቦችን ወደ ትክክለኛው መንገድ እንዲያስገቡና የአምላክ ተገዢዎች እንዲያደርጓቸው በሚል ነው፡፡ ነብያቶች እንደ ሁላችንም ሰዎች…
Rate this item
(2 votes)
‹‹ማንም ሰው ሊገምት እንደሚችለው፤ ንጉሡ ለሉዓላዊ የንጉስነት መብታቸው ፍፁም ቀናተኛ ናቸው፡፡ይህን ሉዓላዊ ሥልጣናቸውን በሆነ መንገድ የሚነካ በመሰላቸው ጉዳይ ላይ መለሳለስ አያውቁም--”የመጨረሻው ክፍልአውሮፓውያን ለጥቁር ህዝብ ያላቸው ንቀት የበዛ ነው፡፡ ሌላው ቀርቶ፤ ቀና አመለካከት እና ከቴዎድሮስ ጋር ጥብቅ ወዳጅነት ያለው ፕላውዴን ወደ…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጣችሁ የሰኔ 13 ቀን 2007 ዓ.ም ዕትም ላይ አልፋ የትምህርትና ስልጠና አ.ማህበርን በተመለከተ ባቀረባችሁት ዜና፤ “ቅሬታው” በአንድ ግለሰብ የቀረበ መሆኑ እየታወቀ “የአልፋ ባለ አክስዮኖችና አመራሮች እየተወዛገቡ ነው” የሚል ርዕስ መስጠታችሁ አሳሳች፣ ለጋዜጣው አንባቢያን ስለ አክስዮን ማህበሩ የተዛባ መግለጫ የሚሰጥና የአክስዮን…
Rate this item
(0 votes)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ቅዳሜ ሰኔ 13 ቀን 2007 ባወጣው እትሙ፤ “የአልፋ ባለአክሲዮኖችና አመራሮች እየተወዛገቡ ነው” በሚል ርዕስ ከአልፋ የትምህርትና ስልጠና አ.ማ ቦርድ ሰብሳቢ፣ የተሠጡትን የተሳሳቱና አደናጋሪ መረጃዎችን ማረም ተገቢ ይመስለኛል፡፡ በዚህም መሰረት ከትርፍ፣ ከተማሪ መቀነስና ከትምህርት እንዲሁም ከካፒታልና ከሕንፃ ግንባታ…