ህብረተሰብ

Rate this item
(24 votes)
• በበዓሉ ግርማ አሟሟት ዙሪያ አዲስ ፍንጭ ተገኝቷል• ፍቅረኛው ድምፃዊት ብዙነሽ በቀለ በስልክ ትዘፍንለት ነበርበተለያዩ የሥነጽሑፍ ዘውጐች ዘጠኝ ያህል መጻሕፍትን ለአንባቢያን ያበረከተው ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ፤ ሰሞኑን “በዓሉ ግርማ፤ ሕይወቱና ስራዎቹ” በሚል ርዕስ አዲስ አስደማሚ መጽሐፍ ለአንባቢያን አቅርቧል፡ ፡ በአዲስ አበባ…
Rate this item
(3 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)…የጋምቤላ ጀንበር አለላ በመሰለ ቀለም ታጅባ ወደ ማደሪያዋ አዘቅዝቃለች፡፡ ጋምቤላ የኢትዮጵያ ጀንበር መሰዊያ የአምልኮ ምኩራብ ነች፡፡ እንግዲህ ሲጨላልም ምዕራባዊት ኮከብ ትወጣለች፡፡ ለጊዜው አካባቢው እሣት ከብቦ የመጨፈር ስሜት ፈጥሯል። ኘዋል ውስጧ ያለውን ሀዘን እያመናታለች ነው፡፡ እኔ ሀዘን በመፍራት እየሸሸሁ እንደሆን…
Saturday, 05 March 2016 11:02

ጥበብና የነፍስ ፀሎት!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሁሉም የማነባቸው መጽሐፍት እያስጠሉኝ ነው፡፡ ጥሩ ናቸው በሚል በማምናቸው “አዋቂዎች” የተጠቆሙትም ወደ እምፈልገው የነብስ ጥልቀት ዘልቀው የሚያስተጋቡ አልሆኑልኝም፡፡ ብቻ በአጠቃላይ እራሴ እየፃፍኩት ባለሁበት አቅጣጫም ሆነ በሌሎች ፀሐፊዎች አቅጣጫ ደስተኛ አይደለሁም፡፡ ሲሲፈስ ድንጋይን ያለመዳረሻ እንደሚያንከባልለው እኔ ደግሞ ያለ አቅጣጫ የብዕሬን እድሜ…
Rate this item
(0 votes)
የመቻቻል ጥያቄ ሲነሳ ሰዎች ራሳቸውን ትክክል በማድረግ፣ «እኛ ምን አጠፋን? ምንስ አደረግን? እነሱ ናቸው እንጅ!» ሲሉ ይሰማሉ፡፡ ያለምንም ጥርጥር ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው፡፡ ይህንን ሐቅ በተለያየ ምሳሌ እንመልከተው፡፡ ትክክልነት ከሃይማኖት አንጻርበፀሐይ ለሚያመልክ ፀሐይን ማምለክ ለእሱ ትክክል ነው፡፡ አንድን አምላክ ሁለትም…
Saturday, 05 March 2016 10:24

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ሥልጣኔ)· መንግሥታት የስልጣኔ ነቀርሳ ይመስሉኛል፡፡ቹክ ዲ.· ቤተሰብ የስልጣኔ አስኳል ነው፡፡ዊል ዱራንት· ንግግር በራሱ ሥልጣኔ ነው፡፡ቶማስ ማን· አገርን ለመጠበቅ የጦር ሰራዊት ያስፈልግሃል፤ሥልጣኔን ለመጠበቅ ግን የሚያስፈልግህትምህርት ነው፡፡ጆናታን ሳክስ· ኪነ ህንፃ የሥልጣኔ ሳይሆን የባህል ውጤት ነው፡፡አልቫር አልቶ· ክርስትና የምዕራባውያን ሥልጣኔ ዋና ምንጩናመሰረቱ…
Rate this item
(11 votes)
ይህች ሀገር ብዙ የተከፈለባት ምድር ናት! ለውድቀቷ የተጉ የመኖራቸውን ያህል፣ ብዙዎች ሕይወታቸውን ከፍለው ለዛሬ ያበቋት ሀገር ናት፡፡… እኒህ ባለውለታዎቿ ሰው እንደመሆናቸው፣ የሰው ልጅ በዘመኑ የሚፈጽመውን ስህተት የፈጸሙ ቢሆን እንኳን፣ እናት ላሏት ኢትዮጵያ የከፈሉት ዋጋ ከዋጋ በላይ ነው፡፡ ይህንን መካድ፣ አለማክበርና…