ህብረተሰብ
(23 ምዕራፎች ያሉት) ረጅም ጉዞ ላይ ነኝ፡፡ በጎዞዬም የማነበው የማት ሪድለይን (Matt Ridley) መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ የታተመው የዛሬ 17 ዓመት በ1999 ዓ.ም (እኤአ) ነበር። መጽሐፉ 23 ምዕራፍ አሉት፡፡ ደራሲው 23 ምዕራፍ እንዲኖረው ያደረገው በምክንያት ነው፡፡ የጻፈው መጽሐፍ የሰውን ‹‹ጅን›› ይተነትናል፡፡…
Read 2291 times
Published in
ህብረተሰብ
ትዝታ ነው የሚርበን ላናገኘው ላያጠግበን...ብሏል ወዳጄ የነበረው ጸጋዬ ገብረ መድኅን፡፡ለመሆኑት ትዝታ ምንድነው? ዘፈን ነው? እንጉርጉሮ? ኩርኮራ? ማላዘን? ሐሳብ ልጓም የለውምና እንዳሻው ወደ ላይ ወደ ታች፤ ወደ ውስጥ ወደ ውጭ፤ ወደ ፊት ወደ ኋላ፣ ወደ የሚታይ ወደ ሊታይ ወደ ማይቻል ይሔዳል፤…
Read 4556 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ ስምዖን የሚባል የሸዋ ልዑል ከሁለት ዓመታት በፊት በግዕዝ እንዲህ ብሎ ነበር፡- “ለምንት አይጽሕፉ ዜናሆሙ ሰብአ ኢትዮጵያ ወይከውነ ነገሮሙ ቀሊለ ወሐላፌ”ሲተረጎም፡- /የኢትዮጵያ ሰዎች ታሪካቸውን ለምን አይጽፉም? (ባለመፃፋቸው) ነገራቸው የተናቀና ኃላፊ (ተረስቶ የሚቀር) ይሆናል/ይሄን የሚነግሩን ዶክተር ጌታቸው ሐይሌ የልዑሉን አባባል ካደነቁ…
Read 7444 times
Published in
ህብረተሰብ
ዳንኤል ክብረት “እኛ የመጨረሻዎቹ” በሚል ርዕስ ከ 1940ዎቹ አጋማሽ እስከ 1960ዎቹ መጨረሻ ዘመንና ትውልዶች የፃፈውን መጣጥፍ በተለያዩ የማህበረሰብ ድረ ገፆች ላይ ተለጥፎ አነበብኩ፡፡ በሸገር ራዲዮ ሲተረክም አዳመጥኩ፡፡ እኔም ወደ 1970ዎቹ አካባቢ ከ30 ያላነስን፣ ከ45 ያልበለጥን የእኛ ዘመንና ትውልድን ማነፃፀር ጀመርኩ፡፡ንፅፅሩ…
Read 5002 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህች ጽሑፍ ጌታሁን ሄራሞ፣ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ (መጋቢት 3 እና መጋቢት 10፣ 2008) ‹‹በዕውቀቱና ድፍረቱ›› በሚል ርዕስ ካወጣቸው ሁለት ተከታታይ ጽሑፎች በተለይ በማልስማማባቸው ነጥቦች ላይ የተሰጠች አስተያየት ነች፡፡ የጌታሁን ግምገማ የታሰበበት እንደሆነ ‹‹የበዕውቀቱ መጽሐፍ ግምገማ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ እንደሚቀርብ…
Read 3646 times
Published in
ህብረተሰብ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገርሙኝ ዘፈኖች አንዱ ‹ሀገር ማለት ሰው ነው› የሚለው ነው፡፡ እሥራኤላዊና ጂፕሲ ይህንን ቢሰሙ ምን ይሉ ይሆን? እላለሁ፡፡ አይሁድ በመላው ዓለም ለ1900 ዓመታት ያህል ተበትነው ሲኖሩ በየአካባቢው ሰው ነበራቸው፤ ያውም እንደ ብረት የጠነከረ ማህረሰብ፤ ሀገር ግን አልነበራቸውም፡፡ ሀገር ማለት…
Read 18342 times
Published in
ህብረተሰብ