ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ትልልቅ ባዛርና ኤክስፖዎችን በማዘጋጀት የሚታወቀው “ሀበሻ ዊክሊ ፕሮሞሽን” የዳግም ትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ “ዛሬም ፋሲካ” የተሰኘ የንግድ ትርኢትና ኤክስፖ በቢሾፍቱ ከተማ ስታዲየም ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ከፈተ፡፡ ለ11 ቀናት በሚቆየው በዚህ የንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ በርካታ ድርጅቶች የተሳተፉ ሲሆን በቀን ከሰባት…
Rate this item
(1 Vote)
• ባለሙያዎቻችን ራሳቸውን ለማብቃት ምን ያድርጉ?• የ“ቃና አካሄድ” በወፍ በረር ቅኝት ምን ይመስላል? (የመጨረሻው ክፍል)ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጽሑፎች፣ ከቃና ቴሌቪዥን ጋር ተያይዞ በኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ማኅበራት የተነሱ ሥጋቶችን መነሻ በማድረግ የቴሌቪዥን ድራማዎቻችንንና ፊልሞቻችንን ሁኔታ ጠቅለል ባለ መልኩ ለመቃኘት ሞክሬያለሁ፡፡ በእነዚያ ጽሑፎች…
Rate this item
(0 votes)
ከ1920ዎቹ አጋማሽ ጀምሮ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሶ የዘለቀው የፋሺስት ኢጣሊያ ጦር፣ አንዳንድ የጠረፍ አካባቢዎችን ከመቆጣጠር አልፎ ቀስ በቀስ እግሩን እያሰፋ መላ አገሪቱን በእጁ ለማስገባት መንቀሳቀሱን ተከትሎ የአገር ህልውና አደጋ ላይ ወደቀ:: የፋሺስት ትምክህት አይሎ ከሃምሳ ዓመታት በፊት በዓድዋ የጦር አውድማ የደረሰበትን…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹… ይሄኛው ያኛውን በዋለ ሲራገምአባት ልጁን ቁልቁል ሲወቅስ ቢከርምምኑ ፈውስ ይሆናል፣ህመም ቢጠራቀም?! …››(ነቢይ መኮንን “ስውር ስፌት” ቁ.2፤ ገጽ 73)በሁለት የዘመን እንጨት ጫፎች መሀል የተሰቀልን፣ አንዱ ካንዱ እሻላለሁ በሚሉ ምክንያት አልባ ምስማሮች የተቸነከርን፣ ሳንሞት ትንሳኤ የምንናፍቅ ሆነናል፡፡ በትናንት አባቶቻችን ጀግንነትና በዛሬ…
Saturday, 07 May 2016 13:23

የፍቅር ባንዲራ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ትንሳዔ በመጣ ቁጥር የማስታውሰው አንድ ታሪክ አለ፡፡ ደራሲው ሄንር ቫን ዳይኬ (Henry van Dyke) ነው፡፡ ዳይኬ፤ ‹‹The Story of the Other Wise Man›› በሚል የፃፈው አጭር ኖቭል (Short Novel) ወይም ረጅም አጭር ልቦለድ (Long Short Story) ነው፡፡ ርዕሱ ወደ አማርኛ…
Saturday, 30 April 2016 11:32

“ዘመኑ የጡዘት ነው”

Written by
Rate this item
(9 votes)
በዘረኝነት ላይ ኢንተርኔት በጋምቤላ የተፈፀመው የጅምላ ግድያና የህፃናት እገታ፤ ዛሬ የተፈጠረ አዲስ አይነት ተግባር አይደለም፡፡ በጐሳ የተቧደኑ ሰዎች፤ በጭፍን እምነትና ክፉ የዘረኝነት ጥላቻን እየዘመሩ፤ በአጐራባች አካባቢዎች ላይ መዝመት፣ መግደልና መዝረፍ፤ አዲስ ፈጠራ አይደለም፡፡ በጋምቤላ ብቻ ሳይሆን በሁሉም የአገራችን አካባቢዎች፣ በመላ…