ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ለአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ማዕከል ከፍቶለት በተቋም ደረጃ ጠንካራ ሥራ እየሠራ የሚገኘው ባሕርዳር ዩንቨርሲቲና የደብረማርቆስ ዩንቨርሲቲ ሀዲስ ዓለማየሁ የባህል ማዕከል በባህልና በቋንቋ ላይ ዓመታዊ አውደ ጥናቶችን በማዘጋጀት ይታወቃሉ፡፡ የዛሬው ጽሑፌ ትኩረት ግን ከአዲስ አበባ በሰሜን ምእራብ አቅጣጫ በአንድ መቶ ሰላሳ ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
(ሰዓሊ ሰይፈ አበበ፣ የኢትዮጵያ ሰዓሊያንናቀራፂያን ማህበር ዋና ፀሐፊ) በደርግ ስርዓት እኔ ልጅ ነበርኩኝ፤ ሆኖም የደርግ ዘመን ስዕል የሞተበትና በተወሰኑ ሰዎችና በጥቂት ቦታዎች ብቻ ተወስኖ እስትንፋሱ የቆየበት ወቅት ነበር፡፡ እርግጥ በኃይለስላሴ ጊዜ የተከፈተ አቶ አለፈለገ ሠላም የሚባል የስዕል ት/ቤት ነበር፤ ልጅ…
Rate this item
(4 votes)
የዚህ ጽሑፍ ርዕስ ያደረግሁት የአንድ የማላስታውሰው ሰው ቃል፤ ትክክለኛ ሆኖ የታየኝ በኑዌር እና በዲንካ ብሔረሰቦች መካከል የሚታየውን ማህበራዊ ግንኙነት የሚያትት የኢቫንስ ፕሪትቻርድ ጥናትን ባነበብኩ ጊዜ ነው፡፡ ዲንካ እና ኑዌር በደቡብ ሱዳን የሚገኙ ብሔረሰቦች ናቸው፡፡ የኑዌር እና የዲንካ ብሔረሰቦች ኩታ ገጠም…
Saturday, 21 May 2016 16:15

ሺአውያን

Written by
Rate this item
(15 votes)
አዲሱ ትውልድና የቀድሞው ትውልድ መንገዳቸው በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2000 ዓም ጥቂት ዘመናት ቀደም ብለው የተወለዱትንና በአሁኑ ዘመን እስከ 30ዎቹ እድሜዎች ያሉትን ትውልዶች ሺአውያን (Millennials) ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ በአሜሪካ ሻውያን (ሺአውያን) እጅግ የተጠኑና ብዙ የተወራላቸው ትውልዶች መሆናቸው ይነገራል፡፡ አንዳንዶችም በዲጂታል ቴክኖሎጂ ውስጥ ተወልደው፣…
Rate this item
(2 votes)
የአለማየሁ ገላጋይን “እንዳለጌታ የበዓሉን የፍቅር ታሪክ ወሻሽቆታል” የሚል ጽሁፍ አንብቤ ስጨርስ የሚከተለውን ማለት ፈለግሁ፡፡እንዳለ “የበዓሉ ግርማ ሕይወትና ስራዎች” የሚል መጽሐፍ ካሳተመ በኋላ በመጽሀፉ ዙሪያ የሚሰጡ አስተያየቶችን እከታተላለሁ - ጋዜጣ፣ ሬድዮ፣ ፌስቡክ አይቀረኝም፡፡ እጽፋለሁ ብዬ አስቤ ባላውቅም፤ ሃያሲ ዓለማየሁ ነገር እየጎረጎረ…
Rate this item
(2 votes)
የዛሬ አሥራ ሁለት … ወይም አሥራ ሦስት ዓመታት ገደማ … …. ሀዋሳን ለመጀመሪያ ጊዜ አየኋት፡፡ ነገር ፈላጊ ዝናብ ተንኩሷት የሚፏልለው አቧራዋ አድፍጧል፡፡ ሁሉን መርማሪ ልሁን ባይ ነበርኩና አጎንብሼ መሬቱን ዳሰስኩት፡፡ ዱቄት የተነሰነሰበት አምባሻ የዳሰስኩ እስኪመስለኝ ለስልሷል፡፡ ሙቀቷ ግን ለዝናቧ አልተጎናበሰም፡፡…