ህብረተሰብ
ሌሊቱ እንደ ልማዱ አሸልቦ ማለዳው ለረፋዱ ቦታውን ሲለቅ ዝናቡም በካፊያ ይተካ ጀመር፡፡ ቀስ በቀስም ሰማዩ እየጠራ ብሩህ ቀን ከፊት ለመዘርጋቱ ተስፋ ይሰጥ ጀመር፡፡ ሰኔ 23 ቀን 2ዐዐ8 ዓ.ም፣ ቢሾፍቱ ከተማ፡፡ የጨለለቃን ሀይቅ የሚጎራበተውና ሁሌም ፀዓዳ የማይለየው ባለግርማ ሞገሱ ጄክዶ ኦፖርቹኒቲ…
Read 1618 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰሞኑን ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ የፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴን የሕይወት ታሪክ አሳትሞ አቅርቦልናል፡፡ መጽሐፉ በላቀ የታሪክ ሞያ የተሠራ፣ የታላላቅ ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ለሚሠሩ ሰዎች እንደ ሞዴል ሊያገለግል የሚችል የታሪክ ጥናት ድርሳን ነው፡፡ መጽሐፉን ሳነብ ከመጽሐፉ ይዘት ይልቅ የመጽሐፉ አዘጋጅና አዘገጃጀት ነበር…
Read 4664 times
Published in
ህብረተሰብ
ምንም እንኳ ሀሳብ መቋጫ ባይኖረውም፤ በወዳጆቼ በመልሰው ሉሌ እና ደረጀ ይመር መሃል በአፍሪካ ፍልስፍና እሴት ላይ ሲደረግ ለቆየው ሙግት መደምደሚያ ትሆን ዘንድ ይህቺን ጽሁፌን ላበረክት ወደድኩ፡፡ የአፍሪካ ፍልስፍና ሙግት ኬንያዊው ፈላስፋ ኦዴራ ኦሩካ እንደሚለው፤“ለደምሳሳው አፍሪካዊ የሆነ፣ሌላው ዓለም ፍልስፍና ከሚለው የተለየ…
Read 2122 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹ለሐዘን ለችግር፣ ለደስታ ለፍቅር፤ማነው የሚመረጥ፣ ከሰው ወዲያ በምድር፤›› (ይህ የጥላሁን ገሰሰ ዜማ፤ የግሪክ -ሮማ ዘመን ዘፈን ነው፡፡)ኪነ ጥበብን አውቃታለሁ፡፡ ማወቅ ብቻ አይደለም፤ ተዛምጃታለሁ፡፡ ሙዚቃ ሰምቼ ጨፍሬአለሁ፡፡ ስዕልን አይቼ ተደስቻለሁ፡፡ ከለማኝ አፍ እና ከመጽሐፍ ‹‹ተናዳፊ›› ግጥም ሰምቼ፤ በሐዘን ወይም በደስታ ወይም…
Read 2497 times
Published in
ህብረተሰብ
“ርትዕ ከሌለ ፍትህ ብቻውን ዋጋ አይኖረውም” ፊሳልጎስ የተሰኘውና በ2ኛው መክዘ በእስክንድርያ ተጽፎ በ5ኛው መክዘ ወደ ግእዝ የተተረጎመው መጽሐፍ ‹ኤጲዲቅስዮ› ስለሚባል ዛፍ ይተርካል፡፡ ይኼ በሕንደኬ ሀገር የሚገኝ ዛፍ ሁለት ጠባይ አለዉ፡፡ አርጋብ የዛፉን ፍሬ ስለሚወዱት በእርሱ ላይ እየተሰበሰቡ ይመገቡታል ይላል መጽሐፉ፡፡…
Read 11384 times
Published in
ህብረተሰብ
ሚጣ እያለች፡፡ ከዘመናት በፊት ነው አሉ፡፡ በማይታወቅ ምን ያህል ዘመን፡፡ ፈገግ ሳቅ ስትል … አይኖቿ ጨፈን፡፡ ግራ ቀኝ ጉንጮቿ ስርጉድ … የዘመን ዋርካ ጥላውን ጥሎባት፡፡ * * * *ከሆነ ዘመን ወዲህ…ከንፈሮቿ እንጆሪ … ቀሉ፡፡ ያሳሳሉ!! ድምስስ ደረቷ፣ እሾሀም ጡቶች… ግራ…
Read 2942 times
Published in
ህብረተሰብ