ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ስለዘመቻው፤... ሁለት ሚኒስትሮች፣ የኤልፓ ስራአስኪያጅ፣ የውጭ ጉዳይ ባለስልጣን ተናግረዋል - “የብርሃን አብዮት” በተሰኘው የኢቢሲ ዘጋቢ ፊልም። ግን የግብፅ ዘመቻ አይደለም።ታዲያ የማን ዘመቻ? (ይሄ ጥያቄ በኢቢሲ አልተነሳም)። ዘገባው እንዲህ ይላል።“አምርረው ነው የዘመቱብን - የግድብ ግንባታ ሙሉ ለሙሉ እንዲቋረጥ!” እነማን? (ኢቢሲ አልጠየቀም።…
Rate this item
(22 votes)
“---እስራኤላውያን፣ ከግብጽ ተሰደው በሚወጡበት ጊዜ በችኮላ ስለነበር፣ አቡክተው ጋግረው መብላት ያለመቻላቸውን ኹኔታ ያመለክታል፡፡ ይህን መሠረት አድርጎ የሚዘጋጀው ጉልባን እንዲኹም ቂጣ፣ ጨው በዛ ተደርጎ ይጨመርበታል፡፡ ውኃ የሚያስጠማ በመኾኑ የጌታን መጠማት ያስታውሳል፡፡” ጾም፤ በቀጥተኛ ትርጉሙ፦ ሰውነት ከሚፈልጋቸውና ለሰውነት ከሚያስጎመጀው ነገር መታቀብ፥ መወሰን…
Rate this item
(5 votes)
በሀገራችን ከሚከበሩ ታላላቅ ብሔራዊ በዓላት ውስጥ አንዱ የትንሣኤ በዓል ነው። ሕማማት የክርስቶስን መያዝ፣ መገረፉን መሰቃየቱንና መሞቱን (መሰቀሉን) የሚያመለክቱ ናቸው። ትንሣኤ ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ በመቃብር ውስጥ ለሦስት ቀናት ከቆየ በኋላ በድል አድራጊነት መነሣቱን የምንዘክርበት ዕለት ነው።ጌታችን መድኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሆሣዕና ዕለት…
Rate this item
(6 votes)
 ግብፆች ከምዕተ ዓመታት በፊት ወረራ አካሂደው ምፅዋን ይዘውብን ነበር፡፡ ቀጥሎም ባልተቋረጠ የጦርነት ዑደት ውስጥ ከትተውን በየማዕዘኑ ስንዋጋ ኖረናል፡፡ ደርቡሾችም በተቀፅላነት ጊዜ እየጠበቁ አጎሳቅለውናል፡፡ ከሻዕቢያ የሠላሳ ዓመታት ጦርነት ጀርባ ግብፆች በሎጂስቲክስ ድጋፍ፣ በፖለቲካ ስትራቴጂስትነትና በወታደራዊ አማካሪነት ዋና ተዋናይ ነበሩ፡፡ በሰሜን ኢትዮጵያ…
Monday, 10 April 2017 10:55

ስለ ተክሌ አቋቋምና ዝማሜ

Written by
Rate this item
(8 votes)
 አቋቋም “ቆመ” ከሚለው የሰዋስው አንቀጽ የተገኘ ቃል ነው፡፡ የቃሉ አሰያየምም “ ውስተ ዝንቱ መካን ቅዱስ ንቁም ንሰብሕ ወንዘምር” ያለውን የሊቁን የባስልዮስን ድርሰት መነሻ ያደረገ ነው ተብሎ ይታመናል፡፡ የአቋቋም አመጣጥ ብዙ ታሪክ ያለው ሲሆን ይኽ ጽሑፍ ከተክሌ ጋር በተያያዘው ላይ ብቻ…
Rate this item
(9 votes)
የአዳምና የሔዋንን ዝነኛ ታሪክ፣ እንደገና አነበብኩት። እንዲህ አጭር ነው እንዴ? አንድ ገፅ፣... ቢበዛ ደግሞ ሁለት ገፅ ቢሆን ነው። ግን፣ እንደ እጥረቱ ሳይሆን፣ እንደ ዝናው፣ ከባድ መልዕክትን ያቀፈ፣ ሳያንዛዛ ትልቅ ቁምነገርን የሚያስጨብጥ ልዩ ትረካ ቢሆንስ? ለዚያውም፣ አይን ከፋች ቁምነገር!ትረካው ተጀምሮ እስኪያልቅ…