ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ከአዲስ አበባ በስተምስራቅ 515 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሐረር ከተማ ቀበሌ 10 እና 16 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ሁለት የተለያዩ የመኖሪያ ግቢዎች ይገኛሉ። ግቢዎቹ 25 ወንድና 15 ሴት ተማሪዎችን በአንድነት ይዘዋል። ተማሪዎቹ ከጎዳና ላይ የተሰበሰቡ ናቸው። አሰባሳቢው ደግሞ ከስምንት ዓመቱ…
Rate this item
(2 votes)
‘ኢህአዴግና ተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ በአንዲት ቃል ትርጉም መግባባት አቃታቸው?!በመገረም፣ “ይሄ ሊሆን አይችልም” እንዳንል፤... ነገርዬው አዲስ ‘ፈጠራ’ አይደለም። ‘ኑ... ኑ... እንወያይ፣ እንስማማ’... እያሉ ሲሰባሰቡ፣ ብዙ ጊዜ ተመልክተናል። በአንዲት ቃል ሰበብ ተወዛግበው፣ መደማመጥና መግባባት ተስኗቸው ሲፋረሱም ታዝበናል። ለዓመታት መላልሰን ያየነው ድራማ ስለሆነ፤... የፓርቲዎቹ…
Rate this item
(5 votes)
‹‹በዩኒቨርሲቲ ለማጥናት የመጀመሪያ ምርጫዬ ህክምና ነው፤ ካልሆነ ስፔስ ሳይንስ ባጠና አይከፋኝም›› ኦልማርት ሱፐር ማርኬት ከቅድስት ማሪያም ዩኒቨርሲቲና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር “Excellence for Education” የተሰኘና በአዲስ አበባ የሚገኙ 20 የመንግስት መሰናዶ ት/ቤት ተማሪዎችየሚወዳደሩበት የጥያቄና መልስ መርሀ…
Rate this item
(7 votes)
 ሠላም እና ፍቅሩን ያብዛልን! ዛሬ የባህል ካባ የተጫነው ሰርጋችን ላይ ሙድ እንይዛለን፡፡ ሰሞኑን የሰርግ ወቅት ነው፡፡ በባህላችን መሰረት የሠርግ ማሟሟቂያ የሆነው ሽማግሌ መላክ ነው፡፡ ወንዱ ሽማግሌዎች መርጦ ሴቷ ቤተሰብ ጋር ይልካል፡፡ “… ልጃችሁን ለልጃችን!” ሽማግሌዎች“አረፍ በሉና እንወያይበት!” የሴት ቤተሰቦች“እሺታችሁን ካልሰጣችሁን…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ጤና ቢሮ ከአስትራዜንካ ጋር በመተባበር በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በስድስት ክፍለ ከተሞች ነፃ የደም ግፊት ምርመራዎችን አከናወነ፡፡ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተካሄደው የነፃ ምርመራ አገልግሎት በአህጉራዊው ተቋም አስተርዜንካ ልዩ ፕሮግራም ሔልዚ ኸርት አፍሪካ (HHA) አማካኝነት ሲሆን…
Sunday, 21 May 2017 00:00

ጉድ‘ኮ ነው! አሰፋ ጫቦ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ሲያስቡት? ጉድ! እንዲያው ጉድ እኮ ነው!ያንዱ ሥጋ ወነፍስ፣የሌላው ቀለብ፣ ድግስ፤ ምሳ ራት ቁርስ፡፡ እኔኮ የሚገርመኝ፣የሚከነክነኝ፣ ይኸ ሰርቶ አፍራሹ ፈጣሪው ደጋሹ ከያሊው ፈዋሹ፡፡ ያኔ ሲነገር፣ ስንማር፣ ስንመከር፣ ምሉእ በኩሌሐ ወይትባረከ ሰመ ስብቲሐ እስመ አልቦ ነገር አሚረ ኩሉመአቱ የራቀ ምህረቱ ሙሉ ብለው…