ህብረተሰብ
አረሙ ጣናን አልፎ አባይ ገብቷል ተብሏልበቅርቡ ወልቂጤና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ዝዋይ በሚገኘው ሀይሌ ሪዞርት አገር አቀፍ ጉባኤ አካሂደው ነበር፡፡ የጉባኤው መነሻ ደግሞ የዝዋይ ሀይቅን ዙሪያ 75 በመቶ ከብቦ ህልውናውን አደጋ ላይ የጣለው “እምቦጭ” ወይም በእንግሊዝኛው አጠራር “Water hysin” የተባለው መጤ አረም…
Read 3787 times
Published in
ህብረተሰብ
“መንግስት የእንቦጭን ጉዳይ እንደ ብሄራዊ አጀንዳ ቢይዘው ጥሩ ነው”ዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ 11 ቴክኖሎጂዎችን አስተዋውቋልበአገሪቱ ግዙፍ የምርምር ማዕከል እያስገነባ ነውባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6536 ተማሪዎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያስመረቀው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ላይ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በሀገሪቱ…
Read 2491 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለ ጊዜ በተነገሩ ፍልስፍናዎች ውስጥ በአንዱ፤ “ድሮ (ትናንት) የለም፣ አልፏል፣ ነገም የለም አልመጣም ያልተጨበጠ ብዥታ (Illusion) ነው። እውኑ እና እርግጡ ዛሬ፣ አሁን ብቻ ነው፡ ሲል ያትታል፡፡ይሄ ምን ማለት ነው ? ይህ ድፍየና (Definition) በተለይ ታሪክ እግር ከወርች የኋሊት ከጠፈረን፣ የነገ…
Read 3861 times
Published in
ህብረተሰብ
መንደርደርያ በጥበብ ተሰጥኦውና በተክለ-ሰብዕናው የማደንቀው እና የምወደው ድምጻ ቴዎድሮስ ካሳሁን አምስተኛው የሙዚቃ አልበም ‹ኢትዮጵያ›ን ላለፉት በርካታ ሳምንታት በጥሞና አጣጥሜዋለሁ፡፡ አልበሙ የወጣ ሰሞን በጻፍኩትና በሪፖርተር እንግሊዝኛው ጋዜጣ ላይ ለንባብ በበቃው ጽሁፌ፤ ስራው የቴዲን የግጥም ችሎታ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ቋንቋ ነገሮችን የመግለፅ…
Read 6679 times
Published in
ህብረተሰብ
(በህገ መንግስት ጉባኤ ውስጥ የነበረ ክርክር) “አንድ ትልቅ ሀገር በትንሽ መንደር ላይ፣ ተጣጥፎ ተኝቶ፣ ሲጨናነቅ አየሁ፣ ለእግሮቹ መዘርጊያ፣ ሽራፊ ቦታ አጥቶ፡፡”በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ካሉት ግልጽነት የሚጎድላቸው አንቀጾች መካከል በአንቀጽ 49 (5) ላይ ያለው የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ስለሚኖረው ልዩ…
Read 2827 times
Published in
ህብረተሰብ
- 30 ተማሪዎችን ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች አስመርቋል - የዛሬ ሳምንት 100 እናቶችን በተለያየ ሙያ አስመርቋል - በአሁኑ ወቅት ከ950 በላይ ሰዎች በቀን 3 ጊዜ ምግብ ያቀርባል የአብስራ፣ እጆቿ ደረቷ ላይ ሆነው እግሮቿ ተጠላልፈው ነበር ከእናቷ ማህፀን የወጣችው፡፡ ስለዚህ እጅና እግሯን ማንቀሳቀስ…
Read 1888 times
Published in
ህብረተሰብ