ህብረተሰብ
አሁን በተለያየ ክፍለ ዘመናት የነበሩት አፄ ምኒልክና አቶ መለስ ዜናዊ ተገኛኝተው የተፋጠጡበት ዘመን እንደሆነ ይሰማኛል፡፡ የዛሬ ዘጠኝ ዓመት ገደማ የመንግስት ሠራተኛ የነበርኩ ጊዜ ቢፒአር የሚሉት አብዮት መጥቶ ስብሰባ ተካሂዶ ነበር፡፡ ያንጊዜ ኢህአዴግ እዚህ ግባ በማይባል ፉክክር፣ በምርጫ አሸንፎ፣ አዲስ አበባን…
Read 2858 times
Published in
ህብረተሰብ
‹ድኻ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት› ይላሉ የምንዳየ እናት አባዬ፡፡ ‹ምነው አባዬ ድኻ በመከራ የገዛውን ወርቅ እንዴት ይጥፋበት ይላሉ› ብለን ሞገትናቸው፡፡ ‹እይውልህ እኛ ሠፈር አራት ኪሎ አዲሴ የሚሏት አንዲት ጎረቤታችንነበረች፡፡ ቁርስ፣ ምሳና እራት የተዘበራረቁባት። ለነገሩ ላለው ነው እንጂ ለሌለው ሰው ምግብ…
Read 8585 times
Published in
ህብረተሰብ
የህዳሴ ጥንስስየሮማ ስርወ መንግሥት ውድቀትን ተከትሎ የመጣው ዘመን፣ በምዕራብዊያን ዘንድ በበጎ የሚታወስ አይደለም። በግሪክ ፍልስፍና ተፈንጥቆ የነበረው ጭላንጭል የንቃት ዓለም፣ በሮማ ካቶሊካዊ ቀኖና እስከ እነካቴው ደብዛው ጠፋ፡፡ በዚህም ምክንያት ድፍን አውሮፓዊያን ለብዙ መቶ ዘመናት ፍጹም ጽልመታዊ ድባብ ውስጥ እየዳከሩ በደመነፍስ…
Read 2058 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ ሊቅ ቁጭ ብሎ እያሰበ ሳለ፣ አንድ ሰው መጣ፡፡ “ጤና ይስጥልኝ” በማለት ሰላምታ ካቀረበለት በኋላ፡- “ሀሳብ አለህ መሰለኝ?” አለው፡፡ ሊቁም “ሀሳብ? ሃሳብማ አለኝ” ሲል መለሰለት፡፡ “ምን ዓይነት?”“ጥቁርና ነጭ”ሰውየውም፤ “የሚጠቅመኝ ነጩ ነው፤ እሱን ነው የምፈልገው” አለው፡፡ሊቁም የሚፈልገውን አዘጋጅቶ ሰጠው፡፡ ሰውየው ቤቱ…
Read 3408 times
Published in
ህብረተሰብ
“-- እያንዳንዱ የታሪክ ክስተቱ በመለኮት አጥር የተተበተበ ህዝብ፣ እንደ ሃበሻ ያለ አይመስለኝም፡፡ እንዴት? በሉ፡፡ የነገሰ ንጉስ ሁሉ በበቃና በነቃ እድሜጠገብ አባት፤ ጢሙ መሬት አበስ፣ ሹሩባው ሰማይ ጠቀስ፣ ቅዱስ ራእይ የታየለት፣ ህልም የታለመለት፤ የህዝብ አመራር ጥበብ በጥራዝ መልክ ከደመናየወረደለት፤ በየጦርነቱ መላዕክት…
Read 2210 times
Published in
ህብረተሰብ
የኑሮ ጉዳይ፣ ከሁሉም ነገር ይቀድማል! ከአገርም ጭምር!የሁለት መቶ ሺ ብር ሽያጭ የሚያከናውን ሱቅ፣ አንድ ሚሊዮን ብር ተብሎ ከተገመተበት፣ የ45 ሺ ብር ተጨማሪ የታክስ ክፍያዎችን ያስከትልበታል፤ ከነቤተሰቡ ኑሮውን ይደረምስበታል። የሰዎችን የግል ኑሮ፣ ከሁሉም የላቀ ክቡር ጉዳይ መሆኑን ላለመቀበል የሚያንገራግር ወይም የሚያናንቅ…
Read 6341 times
Published in
ህብረተሰብ