ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
 ልጅ መውለድ በሕይወት ውስጥ ከሚያጋጥሙ አስደናቂ ነገሮች መካከል ተወዳዳሪ የለውም፡፡ ልጅ መፍጠርን ቴክኖሎጂ ከመፍጠር ጋር ብናነፃፅረው እንኳ በዓለም ላይ እስከ ዛሬ ከተፈጠሩትና ወደፊትም ከሚፈጠሩ ቴክኖሎጂዎች ሁሉ እጅግ አስደናቂውና ውስብስቡ ነው፡፡ የልጅ መውለድን ተዓምራዊ ስሜት በፅሁፍ ከማንበብ ይልቅ በዜማ መስማት ይመረጣል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
• በቀበሌና በወረዳ ያሉ መስህቦችን ጎብኝቼ እጨርሳለሁ ማለት ዘበት ነው • ቱሪዝምን ከባህል ነጥሎ ማየት በአንድ እጅ እንደ ማጨብጨብ ይሆናል • በክልሉ ገና ብዙ ያልተጎበኙ ዋሻዎች፣ ፏፏቴዎችና ሀይቆች አሉ ዶ/ር ሂሩት ካሳው (የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ) በአማርኛ ቋንቋ…
Rate this item
(4 votes)
ሀገራችን በለውጥና በነውጥ ማዕበል ሳትንገላታና ሳትላጋ የኖረችባቸውን የተረጋጉ ዘመናትንና ዓመታትን እንዲጠቁሙን የታሪክ መዛግብትንና የዕድሜ ባለጠጎችን ብናማክር፣ ወደ የትኛው የታሪካችንና የዘመናችን አቅጣጫ እንደሚጠቁሙን ለመገመት በእጅጉ ያዳግት ይመስለኛል፡፡ ብዙ የአውሮፓ ሀገራት ወርቀ ዘቦ አልብሰው እንደሚኳሹት ዓይነት፣ “ሰላማዊና ወርቃማ ዘመን” በየትኛው ወቅት ተጎናፅፈን…
Rate this item
(13 votes)
“ተፈጥሮ የእግዚአብሔርን እውነትና ሞራሊቲ ተሸካሚ ነው!” ዘርዓያዕቆብ እስቲ ዛሬ ደግሞ ድርቅ ወዳለው ፍልስፍና ልውሰዳችሁ፡፡ በጣም ብዙ ሰዎች ሎጂክና እምነትን ተቃራኒዎች ናቸው ብለው ያስባሉ፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ሎጂክ ይሄንን ግዑዛዊ ዓለም የምንረዳበት መሳሪያ ሲሆን፣ እምነት ደግሞ ከዚህ ዓለም ውጭ ያለውን ረቂቁንና መንፈሳዊውን…
Saturday, 07 October 2017 14:42

በሃሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ሐይማኖቴ መልካምነት ነው፤ በሰላምና በነፃነት የምኖርበት ቦታ ሁሉ አገሬ ነው”ወዳጄ፤ አንድ ነገር እንዲህ ነው፤ እንዲህ መሰለኝ፤ ገመትኩ፤ ተሰማኝ፣ በል፣ በል አለኝ፤ ውቃቢዬ ነገረኝ፤ ታውቆኝ ነበር፤ ወይ በተቃራኒ፡- አላሰብኩም ነበር፤ ውል አላለኝም፤ ያልጠበኩት ነገር ነው፤ ጉድ እኮ ነው፤ አልመሰለኝም … የምንላቸው…
Rate this item
(1 Vote)
የዛሬው ዐውድ በማይደፍረው ቀደምት አባባል ልንደርደር፡፡ እናቴ ደጋግማ ከምትናገረው አባባል። “ጨዋ ባል. . .” ትላለች ወ/ሮ ወሰኔ፤ “ጨዋ ባል ሚስቱን የሚገስፀው መጀመሪያ ባርኔጣውን አውልቆ አክብሮቱን ከገለፀ በኋላ ነው፡፡” ይህንን የእምዬ አባባል የምወደው ከአንጀቴ ነበር፡፡ “ጨዋ ሚስትስ ባሏን ስትገስፅ?” ብዬ በተገዳደርኳት…