ህብረተሰብ
ፍራንሲስ ቤከን ነው እንዲህ ያለው….…”ከደራሲዎች ሁሉ፤ የበለጠው ደራሲ ጊዜ ነው።”ጊዜ እያመጣ የሚወስደው፣ እየፈጠረ የሚገድለው፣ እየገነባ የሚያፈርሰው፣ እያቆነጀ የሚከላው፣ እየሰጠ የሚነፍገው…ብዙ ነው። የጊዜ ትርክት አያልቅም፤ ስለጠላኸው የምታቋርጠው፣ ስለወደድከው “ቢስ-ይደገም” የምትለው አይደለም። የትናንቱን ለዛሬ፣ የዛሬውን ለነገ ለማለት ቃል-ኪዳን አላሰረም። የጊዜ ወንዙን ለተፈናጠጠ…
Read 994 times
Published in
ህብረተሰብ
ከወራት በፊት አንድ ወዳጄ ዘመዶቹን ጥየቃ ከአዲስ አበባ ወደ ትውልድ ቀዬው ይገሰግሳል፡፡ ከዘመዶቹ መካከል አንዱ በኑሮው ጎስቆል ያለ ነበርና፣ ከናፍቆት ሰላምታው በተጨማሪ የሚበላውንም የሚለብሰውንም ይዞለት ይሄዳል፡፡ ይህ ወዳጄ ባበረከተው ሥጦታ ከገበሬው አክብሮትና ምርቃት ተቀብሎ፣ የሆድ የሆዳቸውንም እየተጨዋወቱ ሳለ፣ “እኔ ምልህ!…
Read 574 times
Published in
ህብረተሰብ
ከአፄ ቴዎድሮስ በመቀጠል የነገሡት አፄ ዮሐንስ ከውስጥም ከውጭም በተጋረጡባቸው ፈተናዎች ተወጥረው ሁኔታዎች በየቀኑ በየሰዓቱ በየደቂቃው እየተቀያየሩ፣ ከውስጥ የአስተዳደር ችግር ከውጭ የሀገርን ህልውና የሚፈትን፣ ኃይማኖትን የሚያረክስ ባህል የሚበርዝ ወራሪ ሲያስጨንቃቸው፣ ከስልጣናቸውና ከህይወታቸው በላይ ለሚወዷት ሀገራቸው ክብርና ሉኣላዊነት ሲሉ ህይወታቸውን ለመክፈል ተገደዱ።…
Read 559 times
Published in
ህብረተሰብ
“--ሌላው የአብዮቱ ትልቁ ‘ውጤት’ ደግሞ በተለይ አዲስ አይነት ማህበራዊ ስርዓትና ግንኙነት እንዲፈጠር ማስቻሉ ነው፡፡ይህአዲሱ ማህበረ-ፖለቲካዊ ስርዓት በተለይ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ ዘውግን (ethnicity) መሰረት ያደረገ የፖለቲካ አደረጃጀት ያዋቀረሲሆን፤ ይህም በ66ቱ አብዮት ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው ተተግባሪ ለመሆን ችሏል፡፡--”የ1966ቱ የየካቲት…
Read 798 times
Published in
ህብረተሰብ
ስብሃት በሞት ወሸባ ከተቀነበበ አስራ ሁለት ዓመታትተቆጠሩ……. …… የካቲት 12 ቀን 2004 ዓ.ም።አንዳንዴ……. ……….. ሞት ጉዝጓዝ ነው ይሆን? በጉዞ የታከተ አካል የሚያሳርፉበት? መባተል፣መወዝወዝ፣ መናወዝ… የሚያበቃበት?..... አንዳንዴ የጫካ ነዋሪዎቹ ፍጥርጥር፣ እንደየ ተፈጥሮ ህግጋቱ ሲከናወን እመለከታለሁ። አዳኝ፤ “አብላኝ!” አብላኝ! የሚልበቱ፤ ታዳኝ “አውጣኝ!…
Read 880 times
Published in
ህብረተሰብ
የኢትዮጵያ ሚዲያ በዘውድ እና በጎፈር የተለያየ መልክ አለው፡፡ ‹‹ማሞ ሌላ፣ መታወቂያው ሌላ›› ማለት ይቻላል፡፡ ገና በማለዳው፣ የጋዜጠኝነት መምህሬ አብዲ ዓሊ የነገረኝ ነገር ሌላ፤ በሜዳው ያየሁት ሌላ ሆኖ ተቸግሬ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ሚዲያ ጎዳና ስጓዝ፣ መጀመሪያ ያንኳኳሁት የህትመት ሚዲያውን በር ነበር፡፡ የአንድ…
Read 545 times
Published in
ህብረተሰብ