ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
[ወፍ በረራዊ ቅኝት] “አድዋስ” የተሰኘውን ቴአትር በአካል መታደም ባልችልም በቴሌቪዥን ተከታተልኩት፡፡ እናም የተሰማኝን እንደወረደ ይኸው …. አድዋ ድል ነው፡፡ “አድዋስ” ደግሞ የዚህን ድል ታሪክ የሚያስታውስ ቴአትር ነው፡፡ አድዋ በአንድ ወቅት (ከ126 ዓመታት በፊት) በተደረገ ጦርነት የተገኘ ድል ብቻ አይደለም፡፡ ትዕምርቱ…
Rate this item
(0 votes)
 - ሳይቱ ለዘረፋና ለአካባቢ ብክለት ተጋልጧል - አሳንሰር፣ ውሃና መብራት ሳይኖረን በጨለማ እየኖርን ነው የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ኮርፖሬሽን 40/60 ፕሮጀክት 01 ከሚያስተዳድራቸው ቡልቡላ፣ ሳይት ገርጂ (ህንጻ አቅራቢያ) ሳይት፣ ቱሪስት ሳይትና አስኮ ሳይት ጋር አብሮ የሚተዳደረው በተለምዶ መገናኛ ሃያ አራት…
Sunday, 06 March 2022 00:00

የካራማራ ድል!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኩባዊው ወታደር ካርሎስ ኦርላንዶ - በወቅቱ ዕድሜው 20 ነበር። ካርሎስ ኦርላንዶ ጥር 1970 ዓ.ም. የሶማሊያ ወታደሮች እጅ ላይ ወደቀ።የዓለም መገናኛ ብዙሃን በተሰበሰቡበት የኢትዮጵያንና ኩባን ወታደራዊ ምስጢር እንዲያወጣ ተደረገ።የኦጋዴን ጦርነት ተብሎ የሚታወቀው በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተደረገው ጦርነት የዛሬ 44ዓመት የካቲት 26…
Sunday, 06 March 2022 00:00

የኛ አሉላ አባነጋ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የፈረሳቸው ስም ከተፀውኦ ስማቸው ጋር ተቋጥሮ “አሉላ አባ ነጋ” እየተባሉ የሚጠሩት ጀግና፤ የጥቁር ሕዝቦች ድል፣ የነጻነት ፈላጊዎች ትጋት ውጤት በሆነው፣ የዐድዋ ድል ተዘውትረው ቢነሱም በዶጋሊና በሌሎችም ግንባሮች በፈጸሙት ጀብድ ስማቸው በክብር ይወሳል።አሉላ የተገኙት፣ ከአባታቸው ባሻ እንግዳ ቑቢና፣ ከእናታቸው ወይዘሮ ገረዳማርያም…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮ-ሶማሊ ጦርነት ተብሎ የሚታወቀው የኦጋዴን ጦርነት፣ ከሶማሌ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክ ጋር ሀምሌ 1969 ዓ.ም ተጀምሮ የካቲት 1970 ዓ.ም የተጠናቀቀ ጦርነት ነው፡፡ መጀመሪያ በሶቪየት ህብረት ቀጥሎም በ ዩናይትድ ስቴትስ ድጋፍ ኢትዮጵያን የወረረው የሰይድ ባሬ (ዚያድባሬ) ጦር ‹‹የእናት ሀገር ጥሪ›› እያለ ከመላው የኢትዮጵያ…
Rate this item
(1 Vote)
 ሮሚዮ ሮሚዮ የልቤ ወለላ እባክህ ለውጠው ስምህን በሌላሮሚዮና ጁሊየት - ትርጉም በከበደ ሚካኤል። ይህ የሼክስፒር ዝነኛ ድርሰት “ስም ውስጥ ምናለ?” የሚል አነጋገርን ፈጥሯል። ሰሞኑን ቱርክ ስሟ ውስጥ ምን እንዳለ እየፈለገች ትመስላለች፡፡ የማሻሻያ ዘመቻም ጀምራለች። ታሪካዊው በሆነው ስሜ #ቱርኪየ; ልባል እያለች…