ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
- ለሥራው አመቺ የሆነ የቦታ እጦት ትልቁ ችግራችን ነው -የአግሮ ፉድ ኤግዚቢሽን ከማሳ እስከ ጉርሻ ያለውን ፅንሰ ሃሳብ ይዟል ፕራና ኢቨንትስ በአገራችን በአሁኑ ወቅት ትላልቅና ዓለም አቀፍ ኤክስፖዎችንና ኤግዚቢሽኖችን በማዘጋጀት ከሚጠቀሱ ስመጥር ኩባንያዎች አንዱ ነው። ከሰሞኑ የዘንድሮን “ኢትዮ ሄልዝ” ዓለም…
Rate this item
(2 votes)
 "-አሉላ አባነጋ፣ ባንድ ዐይቸው እንባ፣ በሌላ ዐይናቸው ተስፋ እያነበቡ፣ ንጉሰ ነገስቱን አርክተው፣ ሕዝባቸውን አኩርተው፣ ባንዳዎችን እያሳፈሩ ቀጥለዋል። ዐፄ ዮሐንስም ከመኳንንት ቤት አልመጡም ብለው የሚገባቸውን ክብርና ሹመት አልነፈጓቸውም።…" ታላቁ የጦር መሪ አሉላ አባ ነጋ፣ እንደ ናፖሊዮን ቦናፓርት፣ ገና ከልጅነታቸው ጀምሮ አትንኩኝ…
Rate this item
(0 votes)
የምታየውን ሁለት ኮከብ ወታደራዊ የማዕረግ ምልክት፣ በብሔር አስተዋጽፆ አልወሰድኩትም። በህዝብ ትግል የተሸኘው ቆሞ ቀር አሊያም ለውጥ ተከትሎ የመጣ አዲስ ስርአት ገፀ በረከትም አይደለም። ኮኮቡ ከሰማይ ላይ ተንጠባጥቦ፣ ከብዙዎች መሀል መርጦ እኔ ትከሻ ላይም አላረፈም።በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ ከአስራ ሰባት አመቴ ጀምሮ…
Saturday, 19 March 2022 10:52

የንጉሡ አንዳንድ ትሩፋቶች

Written by
Rate this item
(0 votes)
= በቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመን በመላው ኢትዮጵያ 9 ሆስፒታሎችና 113 ባንኮች ነበሩ።= ከኢጣሊያ ወረራ በፊት በኢትዮጵያ 30 ትምህርት ቤቶችና 5ሺ ተማሪዎች ነበሩ። ከወረራው በኋላ ከ1933- 1966 ዓ.ም ድረስ 1999 ት/ቤቶች፣17 ኮሌጆችና 2 ዩኒቨርሲቲዎች ተከፍተዋል።= በአፄ ኃይለሥላሴ ዘመን 423 ልዩ ልዩ ፋብሪካዎች…
Rate this item
(3 votes)
 #--ትናንትና እና ነገን የዛሬ በረከቶች ማድረግ የእያንዳንዱ ሰው ምርጫ ነው፡፡ በእያንዳንዱ ቀን ምርጫ ይቀርብልናል፡- የሠላምንና የተስፋን መንገድ የመምረጥ ምርጫ ወይም ቀኑን በመርገም፣ በመኮነንንና በሃዘን የማሳለፍ ምርጫ! የቱ ይሻልዎታል? ---የሚሻልዎትን እርስዎ ያውቃሉ፡፡--; ከዛሬ አንድ መቶ ዓመት በፊት በ1873 ካርል ኮቢየስ (Dr.…
Rate this item
(2 votes)
"--እኛ ትናንሽ ኃሳቦቻችንን እናሻሽላቸውና እናሳድጋቸው! ልጆቻችንንም ነፃ አሳቢ እንዲሆኑ እናዘጋጃቸው!! በትላልቅ ሃገራዊ የጋራ መድረክ ላይ የዳበሩ ሃሳቦችን ሊያቀርቡ የሚችሉ ብቁ (ሙሉ) ሰው እንዲሆኑ እንትጋ፡፡-" ምክንያታዊ (ራሽናል) የሆነ ሰው አንድ ሃሳብ ሲመነጭ፣ ከ«ወገኔ» ነው የመጣው ወይስ ከ"ጠላቴ" አይልም፡፡ የሃሳቡ ምንነትና የጋራ…