ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
አባቶች የአክሱምን ሃውልት አቁመዋል፤ ልጆች ከሃውልቱ ስር የካርታ ቁማር ይጫወታሉ አባቶች በቀረፁት ድንጋይ ዓለምን ያስደንቃሉ፤ ልጆች የጠጠር መንገድ መደልደል አቅቶአቸው መኪና አይገባም ይላሉ ዝም ያለቺው አድዋ… ደማቋ ሽሬ… የተቆፋፈረችው አዲግራት… የዛላምበሳ - አሲምባ - አሊቴና ጉዞዬን ለማካፈል ከጥቂት ሳምንት በፊት…
Rate this item
(11 votes)
የአንበሶቹን ያህል ለሠራተኞቹ ጥንቃቄ አይደረግም - ሰራተኞቹ ቸልተኝነቱ ከቀጠለ ሌላም ሰው ሊሞት ይችላል - አስተያየት ሰጪዎች አደጋው የደረሰው አንበሶች በምግብ ስለተጐዱ አይደለም- ዋና ዳሬክተር ለአንበሳ ስጋ በዓመት ከ1.5ሚ ብር በላይ ወጪ ይደረጋል ባሳለፍነው ሰኞ ማለዳ ስድስት ኪሎ በሚገኘው አዲስ ዙ…
Rate this item
(6 votes)
ባለፈው ረቡዕ ነው - የዘመን መለወጫ ዕለት፡፡ ሁዋዌ የተባለው የቻይና ቴክኖሎጂ ግሩፕ የኢትዮጵያ ቢሮ፣ ለክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት የተለያየ ቁሳቁስ ስጦታ ሲያበረክትና የምሳ ግብዣ ሲያደርግላቸው፣ ስጦታውን ከተረከቡት መካከል ሲ/ር ዘመናዊት ታዬ አንዷ ነበሩ፡፡ ሲ/ር ዘመናዊት ከአረጋውያኑ ጋር አብረው እየኖሩ…
Saturday, 21 September 2013 10:37

የ“ሴቶች ለምን አይቀድሱም?”

Written by
Rate this item
(3 votes)
ጥያቄ አልተመለሰም፤ አቶ መልካሙ ዳር ዳሩን አይዙሩ! “ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በሚል ርዕስ ነሐሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ ላይ ለወጣ ጽሑፌ “መልካሙ ተክሌ” እና “አንዱዓለም ናስር” የተባሉ ጸሐፊዎች መልስ ነው ያሉትን ፈጥነው በመላካቸው ላደንቃቸው እፈልጋለሁ፡፡ ሆኖም ሁለቱም ሰዎች ጳጉሜ…
Rate this item
(2 votes)
“ለግብረሰዶማውያን ግን ቅጣታቸው ሰይፍ ነው!”“ልጃገረዷን በግድ ቢይዛት አፍንጫውን ይፎንኑት፡፡ ለእርሷም ከገንዘቡ ሲሶውን ይስጧት። አስራ ሶስት ዓመት ሳይሆናት አስቀድሞ ልጃገረዲቱን የያዛትን ሰው አፍንጫውን ይፎንኑት፡፡ ከገንዘቡም እኩሌታውን ለእርሷ ይስጧት፡፡”ይህ ሕግ ነው፤ ሴቶችን ከእንስሳዊ ጥቃት ለመታደግ ከ570 ዓመት በፊት የተደነገገ፡፡ ዘመኑ የአገራችን ሥነ…
Rate this item
(4 votes)
አቶ ተፈራ የኋላወርቅ በባህርዳር አካባቢ በሚገኝና “መሸንቲ” በተባለ የገጠር መንደር የተወለዱ የገበሬ ልጅ ናቸው፡፡ በቴክስታይል እና በማይኒንግ ኢንጅነሪንግ ሁለት ዲግሪ ያላቸው አቶ ተፈራ፤ በሞስኮ ከተማ “አቬኑ አፍሪካ” በተባለ የራሳቸው ባርና ሬስቶራንት ማናጀር ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሠይፉ…