ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ኅዳር 14 ቀን 1967 ዓ.ም ነበር ያ የፍርሃት ግብታዊ እርምጃ የተወሰደው፡፡ በዚያች እለት ሁለት ጠቅላይ ሚኒስትሮች፣ 13 ሚኒስትሮች (ምክትሎችን ጨምሮ)፣ 1 የዘውድ ም/ቤት ፕሬዚዳንት፤ ዘጠኝ የጠቅላይ ግዛት እንደራሴዎች፤ 2 የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባላት፣ 11 የተለያዩ የጦር ኃይሎች እና ፖሊስ…
Rate this item
(3 votes)
ከአስራ ሁለት ዓመት በፊት ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የመዝገቡ ተሰማ ስዕሎችን የማየት እድል ያገኘሁት፡፡ በህይወት ከምናያቸው ማራኪ መናፈሻ ስፍራዎች ሁሉ ያማረና የለምለም ድንቅ መስክን በምናባችሁ አስቡ፡፡ አድማስ ድረስ የሚዘልቅ የሚመስልና መንፈስን የሚያዝናና አረንጓዴ መስኩ ላይ ደግሞ፤ በአካል ከምናያቸው ውብ ቆነጃጅት ሁሉ…
Rate this item
(0 votes)
“ይህ ማህበር የጄክዶ ልጅ ነው ለማለት ይቻላል!”(በድሬዳዋ አስ/ማብ -መር የአደጋ ቅነሳ አየበጐ አድራጐት ማህበር የፕሮጄክት ኦፊሰር)* * *“ድሬዳዋ፤ ያለምንም መግቢያ የተፃፈ ድርሰት ናት!” * * *ድሬዳዋ ድንገት ገብተህ ድንገት የምትወጣባት ከተማ ናት”* * *“ድሬዳዋ ኮሙኒቲ አክሽን” (DDCA) “የማህበረ ሰብ ተሳትፎ…
Rate this item
(0 votes)
‘በርካታ’ ስንት ነው?ተፈጥሮ በፊሊፒንስ ላይ ፊቷን አዞረችባት፡፡ ድንገት ከተፍ ያለውና ሱፐር ታይፎን ሃያን የሚል ስም ያወጡለት አሰቃቂ አደጋ አገሪቱን እንዳልነበረች አደረገ፡፡ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎቿን ለሞት፣ ለአካል ጉዳት፣ ለርሃብ፣ ለእርዛትና ለአስከፊ መከራ ዳረገ፡፡ ፊሊፒንሳውያን ሸሽተው ሊያመልጡት ያልቻሉት የጥፋት ማዕበል ሳይታሰብ ከተፍ…
Rate this item
(4 votes)
አራቱ ትልልቅ የነዳጅ ኩባንያዎች ይፎካከሩባቸው ነበር የበርካታ ቤተ - ክርስቲያናት ሊቀ ካህን ሆነው አገልግለዋል በ84 ዓመት እድሜያቸው ያለመነፅር በፍጥነት ያነባሉ 63ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በድምቀት አክብረዋል አለቃ ገ/እግዚአብሔር ገብረየሱስ ይባላሉ፡፡ በአድዋ አውራጃ ማሪያም ሸዊት በምትባል ቦታ በ1922 ዓ.ም እንደተወለዱ ይናገራሉ፡፡…
Rate this item
(14 votes)
“ሞት የማያመልጡት ግዴታ ቢሆንም በአሟሟት ሊሸነፍ ይችላል” የ”አምላክ” ትልቁ ጥበቡ ሞትን መፍጠሩ ይመስለኛል፡፡ እያንዳንዱ ሃይማኖት እግሩን ያቆመው በሞት ላይ ነው፡፡ ሞት ባይኖር የሰው ልጅ፣ በአምላክ አያምንም ነበር። ሃይማኖቶች እግር ይከዳቸዋል፡፡ …ዘር ካልሞተ/ካልበሰበሰ ፍሬ አይሆንም፡፡ በዚህች ሰከንድ በሰውነታችን ውስጥ ህዋሳት እየሞቱ…