ህብረተሰብ

Sunday, 19 January 2014 00:00

የአለም ዕዝነት

Written by
Rate this item
(4 votes)
ስለ አላህ መልእክተኛ አንዳንድ ነጥቦችን ለመግለጽ ዕድል በማግኘቴ ከፍተኛ ክብርና ደስታ ይሰማኛል፡፡ በዚህ አጭር ፅሁፍ ለአለም እዝነትና ብርሐን ሆነው ስለተላኩት የነብያት መደምደምያ ስለሆኑት ነብዩ መሐመድ (ሰ.አ.ወ) መግለጽ አስቸጋሪ ቢሆንም ያቅሜን ያህል ሞክርያለሁ፡፡ ከአካላዊ ገጽታቸው ልጀምር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ወደር አይገኝላቸውም፡፡ ገጽታቸው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት የ1953ቱን ግርግር ምክንያት አጥንቶ የሚያቀርብ አንድ ኮሚቴ ንጉሱ ማዋቀራቸውንና ኮሚቴውም ለዚያ ሁሉ ሰው እልቂት ሰበብ የሆነውን ጉዳይ ሲመረምር ሌላ ሳይሆን ራሳቸው ንጉሰ ነገስቱ መሆናቸውን ማረጋገጡ፤ ሆኖም “የዚህ ሁሉ ወንጀልና እሱን ተከትሎ ለተፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት ኃላፊውና ሰበቡ እርስዎ ነዎት”…
Sunday, 19 January 2014 00:00

ጐንደርን በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ሱዳናውያን የአዝማሪ ቤቶች ደንበኛ ናቸው ጐንደር የዘመናዊ ከተማ ገጽታ አልተላበሰችም ጐንደርና ቅርስ በኢትዮጵያ የቅርስ ሀብታሞች ከሆኑ ከተሞች በቀዳሚነት ትጠቀሳለች - ጐንደር፡፡ ከ100 ዓመታት በላይ ያስቆጠሩ የነገስታት ቤተመንግሥቶች በአለም ቅርስነት ተመዝግበው ሁነኛ የቱሪዝም መስህብ በመሆን ከፍተኛ ገቢ ለከተማዋ እያስገኙ ነው፡፡ የዳሽን…
Rate this item
(10 votes)
በ1993 እኔው ራሴ “የምንኮራበት ፈላስፋ” ብዬ ስለ ዘርዓ ያዕቆብ በዚችው ጋዜጣ አንድ ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ከእምነት ጋ የተጠጋ ፍልስፍና እንደመኾኑ ቢያንስ እንደቶማስ አኩዊናስ ማጣፊያው ያላጠረው መኾኑን ተመልክቻለኹ፡፡ በተረፈ እሱ ማነው? ምን አለ? የሚለውን ከገዛ ጽሑፉ እና ደቀመዝሙሩ ነኝ ካለው ወልደሕይወት…
Rate this item
(2 votes)
በሀገራችን ታሪክ መቸም የማይረሳ ድርጊት እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ በ1953 ዓ.ም ተፈጽሞ ነበር፡፡ ድርጊቱ “የታህሳስ ግርግር” እየተባለ የሚጠራው ነው፡፡ ግርግሩን የመሩት ወንድማማቾቹ ጄኔራል መንግሥቱ ንዋይ እና ገርማሜ ንዋይ ነበሩ። ለአመፁ ምክንያቱ ደግሞ “በወቅቱ የነበረው ዘውዳዊ ሥርዓት ከልክ ያለፈ ጭቆና ያብቃ”…
Rate this item
(6 votes)
ጡረታዬ ባለመከበሩ በቤተሰቦቼ ድጋፍ እኖራለሁ….ለማንዴላ ሃውልት ማሰሪያ ከደሞዜ 50ሺ ብር አበርክቼአለሁ … እስቲ ከትምህርትዎ እንጀምር፡፡ ምንድነው የተማሩት? የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቴን ከጨረስኩ በኋላ ፖሊስ ኮሌጅ ገባሁ፡፡ “አባዲና ኮሌጅ” ይባላል፡፡ እዚያ ገብቼ የፖሊስ ጠቅላላ ትምህርት ተከታትዬ ግንቦት 19 ቀን 1947 ዓ.ም…