ህብረተሰብ
ባለፈው እሁድ የተጠናቀቀው የጌም ኦፍ ትሮንስ 5ኛ ሲዝን፣ ካለፉት አመታት የላቀና መታየት የሚገባው ምርጥ የቴሌቪዥን ድራማ ነው - በተለይ ለዘመናችን፣ በተለይ ለአገራችን ቁልፍ በሆኑ ዋና ዋና ጥያቄዎች ዙሪያ ያጠነጠነ ድራማ መሆኑ አስደንቆኛል። የድራማው ዋና ዋና የታሪክ ሰንሰለቶችንና ዋና ባለታሪኮቹን እየጠቃቀስኩ…
Read 3738 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 20 June 2015 10:51
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በፋሽስት ለተፈጸመባት ግፍና ጭፍጨፋ ካሣ ልትጠይቅ ይገባታል!
Written by በዲ/ን ኒቆዲሞስ
ኢጣሊያ ምሥራቅ አፍሪካ ጠቅላይ ግዛትየፕሮቶኮል መዝገብ ቁጥር 9325አዲስ አበባ ግንቦት 24/1937 ዓ.ም.ጥብቅ ምስጢር፡- ለጄኔራል ማሌቲ- ደብረ ብርሃን፣ለክቡር ምክትል ገዥ ኤታማጆር- አዲስ አበባ፣ለፖለቲካ ጉዳይ ዋና አዛዥ- አዲስ አበባ፣ለጦር ፍርድ ቤት- አዲስ አበባ፣ለካራቢኜራዎች ዋና አዛዥ- አዲስ አበባ፡፡ቁጥር 26609- የደብረ ሊባኖስ ጉዳይ ሙሉ…
Read 2211 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹እውነት!?››አንድ የገዢው ፓርቲ አባል ‹‹ምርጫ በማሸነፉ›› ደስ ተሰኝቶ ሚስቱ ጋ ደወለ አሉ፡፡‹‹ሄሎ ማሬ!›› ‹አቤት ውዴ! ‹‹ምርጫውን እኮ አሸነፍኩኝ!›› አለ ደስታ ባመጣው ፈገግታ ታጅቦ፡፡ ‹‹እውነት!?›› እሷም ደስታ የሚያደርጋትን አሳጥቷት ባለማመን ጠየቀች፡፡ ጥያቄዋ ግን ባልን አስቆጣው፤ ‹‹እ!? ምን አልሽ አንቺ!›› ‹‹እውነት አሸነፍክልኝ…
Read 1417 times
Published in
ህብረተሰብ
እግር ጥሎኝ ምሳ ልበላ አዲስ አበባ ውስጥ ወደሚገኝ ወደ አንድ ፋስት ፉድ ቤት ጎራ አልኩኝ። በረንዳው ላይ ልቀመጥ ፈለግሁኝ፡፡ ይሁንና ከአንድ አነስተኛ ጠረጴዛና አራት ኩርሲዎች በስተቀር ማስተናገድ የማትችለዋ በረንዳ በደንበኞች ተይዛለች፡፡ አማራጭ አልነበረኝምና ወደ ውስጥ ገባሀኝ፡፡ እየገባሁ ግን እንደልማዴ ሰዎቹን…
Read 5572 times
Published in
ህብረተሰብ
ዳርዊን እና ወንጌል ሊታረቁ ይችላሉን?የዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለሁ፤ ከጓደኞቼ ጋር ወደ አንድ መምህራችን ቢሮ ሄድን፡፡ የሄድንበትን ጉዳይ አሁን አላስታውሰውም፡፡ ይሁንና በዚያ አጋጣሚ መምህራችን ያለውን አንድ ነገር እስከ ዛሬ አስታውሰዋለሁ፡፡ ወደ እርሱ ቢሮ የሄድንበትን የትምህርት ጉዳይ ተነጋግረን ከጨረስን በኋላ፤ መምህራችን የእግዚአብሔርን ህልውና…
Read 3637 times
Published in
ህብረተሰብ
ወደ እሳት ወይስ ወደ ውሃ? ህሊና ገዢ የሚሆንበትን ዓለም እንደ ኤግስቴንሺያሊዝም /ህልውናነት/ የፍልስፍና ዘወግ አራማጆች አብዝቶ የተመኘ የለም፡፡ ኤግስቲንሺያሊስት ከሓሳባዊያን እና ከቁስአካላዊያን ፍልስፍና አቀንቃኞች ለመለየታቸው የሚያስቀምጡት ድንበር ይኸው የፈረደበትን ህሊናን ነው፡፡ የሰው ልጅ በግዴታ ሕግ የማይገዛ ብቸኛ ፍጡር እንደሆነ እና…
Read 1592 times
Published in
ህብረተሰብ