ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
አመቱ ለኔ ጥሩ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ሶስት እቅዶቼን አሳክቻለሁ፡፡ አንደኛ የማሳትማቸው መጻህፍት ነበሩ፡፡ ተሳክተውልኛል፡፡ “አራቱ ሃያላን” እና “እኛ የመጨረሻዎቹ” የተሰኙትን መጻህፍት ለአንባቢ ማድረስ ችያለሁ፡፡ ሁለተኛ የማከናውነው ጥናት ነበር፤በዓመቱ አከናውናለሁ ያልኩትን ያህል ሰርቻለሁ፡፡ “የበጎ ሰው ሽልማት;ንም አመቱ ሳይጠናቀቅ አንድ ምዕራፍ ማድረስ…
Rate this item
(13 votes)
የጫጉላ ሽርሽር የት አሰብክ?ቤቴ ነዋ… የት አስባለሁ?! በአልም ስለሆነ ቤተሰብ ከቤት እንዳትወጡ ብሎናል፤ ስለዚህ እዚሁ ነው ልጄ … አዲስ አበባ፡፡ “ጫጉላ አብቧል ዛሬ እቴ ሸንኮሬ” ይባል የለ! ስፖንሰር ካደረግሽን ደግሞ የትም እሄዳለሁ፡፡ ለሰርግህ ያሰብከውን ወጪ ለበጎ አድራጎት ሰጥተሃል፡፡ አንዳንዶች ግን…
Rate this item
(1 Vote)
ያለፈው አመት ለኔ በጣም ስኬታማ ነበር፡፡ አዳዲስ ልምዶችን አግኝቼበታለሁ፡፡ እራሴ ፕሮዱዩስ ያደረግሁትና የምተውንበት “ያነገስከኝ” የሚለውን ፊልም ለተመልካች ያበቃሁበት አመት ነው፡፡ በገንዘብም በጊዜም ብዙ የደከምኩበት በመሆኑ ፊልሙ መወደዱ ለኔ ትልቅ ስኬት ነበር፡፡ “ሼፉ 2”ትን ጨምሮ ሌሎች የተወንኩባቸው ፊልሞችም ውጤታማ ነበሩ፡፡ ወደ…
Rate this item
(7 votes)
የ 7/8 ዓመት እና የቀናት ልዩነት በኢትዮጵያና በአውሮፓ የዘመን አቆጣጠር መካከል የ7 ወይም 8 ዓመት ልዩነት ይታያል። ከጥር እስከ ጳጉሜ መጨረሻ የ8 ዓመት፣ ከመስከረም እስከ ታህሳስ መጨረሻ የ7 ዓመት ልዩነት አለ። የዚህ ልዩነት የተፈጠረው ክርስቶስ በተወለደበት ዘመን ላይ በነበረው የግምት…
Saturday, 05 September 2015 08:55

የነፃነት ጣምራ ክፋዮች

Written by
Rate this item
(2 votes)
ነፃነት በጥንድ እኩሌታዎች መስተጋብር አውን የሚሆን ገጽ በረከት ነው። እኩሌታዎቹ እያንዳንዳቸው በራሳቸው የሚነጉዱበት ሐዲድ አላቸው። በእየራሳቸው ሐዲድ ላይ በተናጥል ሾረው በማሳረጊያው ቀለበቱ ይደፍናል። ያኔ የነፃነት ኡደት ተጠናቀቀ ይባላል፡፡ የመጀመሪያው ገሚስ ቀለበት ነፃነት ከምን (Freedom From )የሚለውን ግዙፍ ጽንሰ-ሐሳብ ውስጡ የታቀፈ…
Rate this item
(0 votes)
በሀገራችን በሙያቸውም ሆነ በመልካም ምግባራቸው ከተገኙበት ዘመን አልፎ ተከታታይ ትውልዶችን የሚጠቅም ነገር ያደረጉ ብዙ ሰዎች አሉን፡፡ ይቻል እማይመስለውን ችለው ያሳዩን፤ ይሄድበት በማይመስል ጐዳና ተጉዘው አርአያ የሆኑን፤ በመረዳታቸው ምጥቀት ከፍ ብለው እኛንም ጨምረው ከፍ ያደረጉን የህልቆ መሣፍርት ባለውለታዎቻችን እዳ አለብን፡፡ መታደልም…