ህብረተሰብ

Rate this item
(14 votes)
ኢቢኤስ ቲቪ በሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ዙሪያ በማህበራዊ ድረ-ገፅና በጋዜጦች የወጡትን ትችቶች ተከታትያለሁ፡፡ ትችቶቹ በይበልጥ የተመልካችን ስሜት በሚጎዱ፤ለአገራችን ባህልና ስነልቦና ትርጉም በማይሰጡ የተወሰኑ የጣቢያው ዝግጅቶች ላይ ያተኮሩ ይሁኑ እንጂ ፤ጣቢያው በአጠቃላይ አገርና ወገን ያለው የማይመስል፣የአማተር ብሮድካስቲንግ ምሳሌ ለመሆኑ የፕሮግራም መዋቅሩን ማስተዋል በቂ…
Rate this item
(2 votes)
ለሚደርሰው ጥፋት ሁሉ ሌሎች ላይ ጣትን መቀሰር፣ ከ“መንግሥታችን” ጉልህ መለያዎች አንዱ ነው ብንል ስህተት አይሆንም፡፡ የትኛውንም ዘርፍ በኃላፊነት እያስተዳደርኩ ነው የሚለው ተቋም፣ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ እስከ ወረዳ ጽሕፈት ቤቶች፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የሁሉም መገለጫ ከሆኑት መልኮች አንዱ፣ በህዝብና በሀገር ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ችዮኖ ትባላለች፡፡ ገና ወጣት ነች፡፡ አስገራሚ ቆራጥነት እና የጥበብ ፍቅር ያላት ወጣት ነች፡፡ የህይወቷን ልጓም በእጇ ይዛ መጓዝ ፈለገች፡፡ ስለዚህ በአካባቢዋ ከሚገኝ አንድ የዜን ቡዲስት ‹‹ገዳም›› ለመግባት ወሰነች፡፡ ይህን ወስና ሄደች፡፡ ከዜን ቡዲስት ገዳም ገብቶ የምንኩስና ህይወት ለመምራት፤ ከአበምኔቱ ፈቃድ…
Rate this item
(3 votes)
(የሰው ልጅ ዋነኛው የስቃይ ምንጩ ነፃነቱ ነው)(የሰይጣን ሦስቱ አደገኛ ጥያቄዎች ሲተነተኑ። የሰይጣን ጥያቄዎች ተመልሰው ቢሆን ኖሮ አለም አሁን ካለችው እጅግየተለየች ትሆን ነበር። አሪፍ? መጥፎ? ግራንድ ኢንኩዊዚተሩ እጅግ አሪፍ ትሆን ነበር ባይ ነው።) መግቢያ፦ The Brothers Karamazov የዶስቶቭስኪ ምርጥ ድርሰቱ ነው።…
Rate this item
(1 Vote)
“ደምሴ ዋኖስ፤ ግጥሙም፣ ዜማውም ሃሳቡም የኔ ነው ማለቱ አሳዝኖኛል” ዕውቅ ኮሜዲያኖች ተሰባስበው በህብረት የሰሩትና በህጻናት ሳይቀር ተወዳጅነትን ያተረፈው የታላቁ ህዳሴ ግድብ “8100A” የተሰኘው ማስታወቂያ ሰሞኑን የባለቤትነት ውዝግብ አስነስቷል፡፡ ውዝግቡ የተነሳው ባለፈው እሁድ በማስታወቂያው ላይ የተሳተፈው ኮሜዲያን ደምሴ ዋኖስ፣ በኢቢሲ የመዝናኛ…
Monday, 04 April 2016 08:06

“ቃና” ወይስ ቃታ?

Written by
Rate this item
(9 votes)
“ቃና” የሚባል የቴሌቪዥን ጣቢያ በቅርቡ ሥራ እንደሚጀምር ለወራት ሲያስታውቅ መቆየቱ ይታወሳል። ይሄን ተንተርሶ በርካቶች ተስፋ ሲያደርጉ ሌሎች ደግሞ በስጋት ተከበዋል፡፡ ተስፋ አድራጊዎቹ ተጨማሪ የመዝናኛ አማራጭ ልናይ ነው የሚል ሲሆን ባለስጋቶቹ ደግሞ ከቀደሙት በምን ይሻል ይሆን? ከገባንበት የመደንዘዝ ባሕር ሊያላቅቀን የሚችል…